No one is born hating another person because of the colour of his sikn, or his background or his religion.
People must learn to hate, and if they can learn to hate, they can
be tought to love, for love comes more naturally to the human heart than its opposite. Nelson Mandela.

Tuesday 7 August 2012

ባርነትና ውሸት እንዯ በረከት


ከሮበላ አባቢያ, 07 August 2012
ሕዜቡ ትዕግስቱ ተሟጧሌ፣ ሇሀገር-አቀፍ አመፅ አሰፍስፏሌ
የኢትዮጵያ ሕዜብ በአሇፉት 21 ዓመታት የወያኔ የግፍና የሕዜብ ንቀት ዗መን ውስጥ፣ አገዚዘ ሙለ በሙለ በሚቆጣጠራቸው ሚዱያዎች ተሽሞንሙነውና በአማሩ ቃሊቶች ተከሽነው እንዯ በረከት የቀረቡሇትን ዓይን ያወጡ ውሸቶች እስኪያንገሸግሸው ዴረስ እንዯሬት እየመረረው በግዴ ሲጋት ቆይቷሌ። አሁን ግን፣ ማርም ሲበዚ ይመራሌ እንዱለ፣ ሕዜቡ እምቢ የጨቋኙ መንግስት ዛና አገሌግቶት ጣቢያዎች የሚያስተሊሌፍቱን ውሸት አንሰማም በቃ! ብሎሌ።
ታሊቁና ብሌሁና ታጋሹ የኢትዮጵያ ሕዜብ ከነፃ ምንጭ ማሇትም እንዯ ኢሳት ሬዴዮና ቲላቪሽን ጣቢያዎች ከመሳሰለትና እንዱሁም ዳሞራሲያዊ ከሆኑ አያላ ዴህረ ገጾች የሚጎርፉሇትን ዛናዎች ከምሥጋና ጋር በጥሞና እያዲመጠ ዲግም የቀጣፊዎች ኢሊማ ሊሇመሆን በመወሰን የሥሌጣን ባሇቤትነቱን ሇማረጋገጥ ስሇሚወስዯው ወሳኝ አይቀሬ እርምጃ እየተመካከረ ነው። አሁንም እንዯምናውቀው፣ሕዜቡ ፍፁም ሰሊማዊ በሆነ መንገዴ ሕገ መንግሥታዊ የመብት ጥያቄዎችንም አንስቶ የሚንቀሳቀስ ስሇመሆኑ፣ የአገዚዘን በሃይማኖት ጉዲይ ውስጥ ጣሌቃ ገብነት በአዯባይ በመቃወሙ ከመካከለ ንፁሏን ዙጎቻችን ሞት፣ እስራት፣ ዴብዯባና ማሰቃየት እየተፈጸመባቸው ከፍተኛ መስዋዕትነት እየከፈለም ነው። ይህ ግፍ ሳይውሌ ሳያዴር ወዳት እንዯሚያመራ የዯዯቢት ዋሻ ምሁራን ቢገነ዗ቡትና እጃቸውን ሇሕዜቡ ቢሰጡ ጥሩ ነው።
ጀግናው የፍትሕ ጋዛጣ ዋና አ዗ግጅ ተመስገን ዯሳሇኝ “እኛ ስራችንን ጨርሰናሌ፤ ከዙህ በኋሊ ኃሊፊነቱን መወጣት ያሇበት ህዜቡ ነው!!” ብል ያስተሊሇፈውን ጥሪ ሕዜቡ በአክብሮት ተቀብል በ዗መነ ወያኔ የተቀማውን ፍትህ መሌሶ በጁ ማስገባትና ነጻነቱን ሊንዳና ሇመጨረሻ ጊዛ ማወጅ አሇበት።
ፍፁም ጨዋ የሆነው የኢትዮጵያ ሕዜብ አክራሪ ዕምነቶችንና አሸባሪነትን ሇማጥፋት የሚታገሌ፣ ዕውነተኛ ዳሞክራሲን ፈሊጊ መሆኑን በመገን዗ብ ሇዙህ ሇተቀዯሰ ዓሊማ ሰሊማዊ ስኬት የምዕራባውያን ሀገሮች ሉያግዘትና ሉተባበሩት ይገባሌ። ብዘ ዳሞክራት ኢትዮጵያውያን ዯጋግመው እንዯጻፉት፣ የምዕራቡ ኃያሊን ሀገሮች የቅርብ ጥቅማቸውን በማየት ብቻ ወያኔን ከሚዯግፉ ዗ሊቂ እስትራቴጂካዊ ጥቅማቸውን በማጤን የኢትዮጵያን ሕዜብ ወዯጅነት ቢያጠብቁ ይሻሊቸዋሌ። እዙህ ሊይ ሇመጨመር የምፈሌገው፣ ኃያሎ እስራኤሌ ከኢትዮጵያ ጋር መጽሏፍ ቅደሳዊ መሠረት ያሇው ታሪካው ትስስር እንዴነበራትና አሁንም እንዲሊት፣ በአፍሪካ ቀንዴም እስትራቴጂካዊ ጥቅም ስሊሊት ከዙህ ቀዯም ኢትዮጵያ በሱማሉያ ዯጋግማ ስትጠቃ ዜም ብሊ እንዲሌተመሇከተች አውቃሇሁ፣ ወዯፊትም ዜም እንዯማትሌ አምናሇሁ። ሁሇቱ ጥንታውያን ግብፅና ኢትዮጵያ በዓባይ ወንዜ የተሳሰሩ ስሇሆኑ አዱሲቷ ዳሞክሪሲያዊት ግብፅ መጭውን የኢትዮጵያን ሦስተኛ ሰሊማዊ አብዮት እንዯምትዯግፍ አምናሇሁ። ይህ ሲሆን በአፍሪካ ቀንዴ የሚሰፍነውን ሠፊ የፀጥታ፣ የሰሊምና የዳሞክራሲ ቀጠና፣ በዓሇም ሊይ ያለ የዳሞክራሲ ሥርዓት ወዲድች በዯስታ ይቀበለታሌ ብዬ ተስፋ አዯርጋሇሁ።
አሰሌቺው የወያኔ ተንኮሌና ቅጥፈት
አገዚዘ በፖሇቲካ ቀውስ በገባ ቁጥር፥ በቀን ሦስቴ ትበሊሌህ፣ ኢኮኖሚው በዲብሌ ዱጅት እያዯገ ነው፣ የህዲሴው ግዴብ ዯሃነትን ያጠፋሌሃሌ፣ በሚሌ ከንቱ ፕሮፓጋንዲ ሕዜቡ ከእንግዱህ አይጭበረበርም። ሌማትንና የህዲሲውን ግዴብ በተመሇከተ የኔን ግንዚቤ ከዙህ ወርዴ ብል በላሊ አርዕስት እመሇስበታሇሁ።
በምርጫ 2002 በ99.6% አሸናፊ ሆኛሇሁ፤ ቢራዊው ኢኮኖሚ ከአስር በመቶ በሊይ እያዯገ በመሄዴ ሊይ ነው የሚሌ መንግሥት፣ ሇመሆኑ ማንን ፈርቶ ነው የጠቅሊይ ሚኒስትሩን ከ45 ቀናት በሊይ ከሥራ ገበታው መሰወር ምክንያቱን ሇሚጠይቀው የኢትዮጵያ ሕዜብና ሇሰሇጠነው የዓሇም ማህበረሰብ በማያሻማ ማስረጃ ማስታወቅ ያሌፈሇገው? ሀገራችን ኢትዮጵያ እጅግ በከፋ ውጥረት ሊይ እያሇች የጦር ኃይልች ጠቅሊይ አዚዣችን በእርግጥ የት ነው ሇሚሇው ዏቢይ የሕዜብ ጥያቄ አስቸኳያ መሌስ ማግኘት አሇበት፣ የበረከት ስምዖን ችኮ ቅጥፈት አያዋጣም! ስሇጠቅሊይ ሚኒስትሩ በሕይዎት መኖር ወይም አሇመኖር ነፃው የኢሳት ቴሉቪዜንና የሬዱዮ ጣቢያ የጠየቀውን ጥያቄ በረከት ስምዖን ማወንበደን ትቶ እቅጩን እውነት ሇሕዜብ መናገር አሇበት።
እኔ ቢትዮጵያ ወታዯራዊ ሕግ ውስጥ ተጽፎ እንዲነበብኩት አንዴ የጦር አዚዥ ወይም ተራ ወታዯር ያሇፈቃዴ በተከታታይ ክ21 ቀናት በሊይ በሥራ ገበታው ሊይ ካሌተገኘ እንዯ ከዲ ተዯርጎ በወታዯር ፖሉስ ተፈሌጎ ሲያዜ ወዱያው ሇወታዯራዊ ፍርዴ ቤት ቀርቦ ሲፈረዴበት፣ ጥፋቱ በጦር ሜዲ የተፈጸመ ክሆነ በጓዯኞቹ ፊት ይረሽናሌ፣ የሰሊም ጊዛ ከሆነ በአሳፈሪነት ምግባር ከሰራዊቱ በውርዯት ይባረራሌ። መሇስ ከዙህ ሁለ ጣጣ ከናካቴው ያረፈ ይመስሇኛሌ። ወዮሇት እንጂ ሇቀጣፊው በረከት ስምዖን!!!
2
ስሇ ኢሕአዳግ ሶስቱ ተሇጣፊ ዴርጅቶች
ላልች ብሂራዊ ክህዯቶች፣ የሕዜብ ንብረትና ኅብት ምዜበራ እና አሰቃቂ ወንጀልች አሰቃቂና አሳፋሪ ዴሪጊቶች እንዯተጠብቁ ሆኖ፣ ወያኔ በኣሇፉት 21 ዓመታት የምርጫ ሣጥኖች በማነሇብኝነት በመዜረፍ በጉሌበት በሥሌጣን ሊይ እስክ ዚሬ መቆየቱ አላ የማይባሌ ሕቅ ነው።
የኢትዮጵያ ሕዜብ አብዮታዊ ዳሞክራሲያዊ ግንባር (ኢሕአዳግ) አዯረጃጀት በብሔር ብሂረሰቦች ጽንሰኃስብ ሊይ የተመሠረተ ሆኖ ሳሇ ሁሇቱ የኤርትራ ተወሊጆች፣ በረከት ስምዖንና አባደሊ ገመዲ፣ የፊተኛው በብአዳን ሁሇተኛው በኦሮሞ ሕዜቦች ዳሞክራሲያዊ ዴርጅት ውስጥ የገቡት በመዋሸት ነው? ወይስ በጉዱፈቻ ተዋህዯው ነው? ሇሚለ ጥያቄዎች መሌስ አሌተገኘም። ሇመሆኑ፣ እነዙህ ግዘፍ ብሄረሰቦች ምሁር ተወካዮች አጥተው ነው እንዯ በርከት ያሇ አወናባጅ ካዴሬ አማራን የሚወክሇው?
ከዙህ በሊይ ሇተነሱት ጥያቄዎች መሌሳቸው አንዴና አንዴ ብቻ ነው፣ ይህም፣ ከዙህ ቀዯም ዯጋግሜ እንዲሌኩት፣ ሁሇቱን ብዘኃን ብሄረሰቦችን ሌክ ፋሺስት ኢጣሌያ አስቦ እንዯነበረው ሇያይቶ፣ አዲክሞና በታትኖ ከሥሌጣን በማራቅ ወያኔ ሀገሪቱን ሇመግዚት እንዱመቸው ነው። በአሁኑም ጊዛ የምናየውም ዕውነታ ይኸው ነውና የአማራውና የኦሮሞው ሕዜብ በኢትዮጵያዊነት ስሜት ተባብሮ መብቱን ማስከበር አሇበት።
ስሇ ኦሮሞ ጎሳዎች ትብብር የምሇው አሇኝ
የኦሮሞ ሕዜብ ጥንትም የነበረ አፍሪካዊ-ኢትዮጵያዊ ጀግና ነው። ከወንዴሞቹ ከኣማሮችና ከላልች ብሄረሰቦች ጋር በአንዴነት ሆኖ ሇኢትዮጵያ ነጻነት ዯሙን ያፈሰሰ፣ የዳሞክራሲን ሥርዓት በባህለ ውስጥ ያካተተ ሕዜብ ነው። ሏቁ ይህ ሆኖ ሳሇ እውነተኛ ታሪክን በሚገባ አንብቦ ባሇመረዲት ይህንን ሕዜብ ሇመከፋፈሌ እስከ ዚሬ ሲሸረብ የቆየው ተንኮሌ ወዯማብቂያው ሊይ ስሇዯረሰ ከናካቴው ወዯመቃብር እንዱወርዴ መታገሌ የግዴ ነው። ይህን የምሌበት ምክንያት በቅርብ ጊዛ በቦረናና በጉርጂ ጎሳዎች መካከሌ በተዯረገው ግጭት የሞቱትንና ወዯ ጎረቤት ሀገር ሇተሰዯደት ዛጎች ጥሌቅ ኃ዗ኔን ሇመግሇፅና ይህ ዓይነቱ ወያኔ-ሠራሽ አሰቃቂ ክስተት እንዲይዯገም ሇማውገዜ ነው።
በአሚሪካ፣ በአውሮፓና በላልች በኢንደስትሪ በበሇጸጉ ዳሞክራቲክ አገሮች በሚገኙ ስመ ጥሩ ዩኒነርሲቲዎች ወስጥ የሚማሩ ወይም የሚያስተምሩና የሚመራመሩ፣ እንዱሁም በኢንደስትሪዎች ውስጥ የሚሰሩ የዕይታ አዴማሳቸው የራቀና የሰፋ አያላ የኦሮሞ ተወሊጆች እንዲለ ይታወቃሌ። ሰሇዙህ ተሰባስበው የኢትዮጵያን አንዴነት በማጠናከር የጠባቡ ወያኔ ቡዴን በአገር ቤት መፈንጫያ ሰሇባ ያዯረጋቸውን ወገኖቻቸውን የመታዯግ ቢያንስ የሞራሌ ግዳታ አሇባቸው።
እዙህ ሊይ በእርካታ ሇማንሳት የምፈሌገው፣ ወጣቱ ምሁር ጃዋር ሞሃመዴ በኢሳት ቴሉቪዥን እንዴሰማሁት ወያኔን ከስሌጣን ማስወገዴ ቅዴሚያ የሚሰጠው ዋና ጉዲይ መሆኑን ያስታወቀበትን አዱሱን አቋሙን ነው። ከወያኔ ውዴቀት ባሻገር እንዯ አሃዲዊ ወይም ፊዱራሊዊ መንግስታዊ አውቃቀርና የመሳሰለት አነስትኛ ጉዲዮች የሰሇጠነ ውይይት ስሇሚዯረግባቸው እንመሇስባቸዋሇን። በነገራችን ሊይ፣ ከዙህ ቀዯም ችልታው ማርኮኝ ጃዋርን በመዯገፌ በማጥሊሊት የተቹኝ ሁለ አሁን ሀሳባቸውን እንዯሚሇውጡ ተስፋ አዯርጋሌሁ፣ ይህን ብዘ ተከታዮች ያሇውን አብዮተኛ ይዝ አብሮ መታገሌ ዴሌ ሇመቀዲጀት የሚስፈሌግውን ጊዛ ስሇሚያሳጥር!
የሰው ብዚትና ወዯር የላሇው የተፈጥሮ ሀብት ክምችት የሚገኘው በአማራና በኦሮሚያ ክሌልች ውስጥ ነው። የፈጠራ ችልታ፣ ኢንተርፕሩነርሺፕ፣ ንግዴ፣ ሽመና፣ ሌይ ሌዩ የቲክኒክ ሙያዎችን የመሳሰለት ኃብቶች ዯግሞ በኢትዮጵያችን ውስጥ በሙለ ስሇሚገኙ እነዙህን አዲብረን “ኢቲኦጵያን በቅዴሚያ ሇኢትዮፕያውያን” የሚሌ አርማ ይ዗ን በአንዴነት መጓዜ ሇተፋጠነ ዴሌ እንሚበቃንና ብልም ሇሌማታዊ እመርታ ሁኔታዎች እንዯሚመቻቹ አሌጠራጠርም።
ስሇ ሌማትና ሕዲሴ ግዴብ በአጭሩ
በረከት ስምዖን የመሇስን በሕይዎት መኖርን አበክሮ በገሇጸበት ወቅት የአሇቃው የመሞት ዛና የዲያስፖራው ቅዠት ነው፣ ይህም ዲያስፖራው ኢትዮጵያ ሇምታዯርገው ፈጣን የኢኮኖሚ እዴገትና የህዴሴ ግዴቡ ሥራ ስሇተጀመረ ቀንተው ነው ብል ሊቀረበው ክስ የኔ ምሊሽ እንዯሚከተሇው ነው፥
ሌማት፥
1. ከየካቲት 1966 አብዮት ቀዯም ሲሌ፣ ምሁራንና የእርሻ ኢንደስትሪ በሇ ሙያዎች አራዲ ዯህና ሰንበች በማሇት ወዯ ገጠር ፈሌሳው ዕውቀታችውንና ገን዗ባቸውን በማፍሰስ በአከናወኑት ሌማታዊ ውጤት በሀገር ወስጥ ብቻ ሳይሆን በዓሇም አቀፍ ዯረጃም እጅግ ተመስግኖ እንዯነበረ አላ የማይካዴ ሏቅ ነው። እውቅ ኢኮኖሚስቶች ባበጁት መስፈርት መሠረት
3
ኢትዮጵያ በዕዴገት መሰሊሌ የመጀመሪያው እርከን ሊይ ሇመቆናጠጥ በማኮከብ ሊይ ናት ተብልሊት ነበር። በንግደም ዓሇም ከፍተኛ የክሬዱት ሬቲንግ ስሇነበራት እቃዎችህን የመሊክና በደቤ የማስገባት ችግር አሌነበረም።
2. ባሇ መታዯሌ ሆኖ ግን ዯርግ በአብዮቱ ማግስት ሥሌጣን ሊይ እንዯወጣ ሇኢኮኖሚ እዴገት የነበረ ተስፋ ጨሌሞ ሀገራቸውን ሇማሌማት ራዕይ ቋጥረው በወኔ የተነሳሱት ዛጎች ታሰሩ፣ ንብረታቸውም ስሇተወረሰባቸው የቻለት ከሀገራቸው ሇመሰዯዴ በቁ፣ ሉልች የ዗መድቻቸው ጥገኛ ሲብስም ሇማኝ ሆኑ።
3. ወያኔ ከዯርግ የሚሇየው ኢትዮጵያውያንን እንዯ ሁሇተኛ ዙጎች ቆጥሮ የሀገራቸውን ሇም መሬቶች እየሸነሸነ በገፍ ሇውጪ ባሇ ኃብት በትንሽ ገን዗ብ በኪራይ በሚሰጠው እኩይ ተግባሩ ነው። ሁሇቱም አምባ ገነኖች፣ ጥረው ግረው ኃብት ቋጥረውና ከብረው ባገራቸው ውስጥ ሇመኖር የሚፈሌጉትን ኢትዮጵያውያንን ይቀኑባቸዋሌ፣ይጠራጠራለ፣ አጥብቀውም ይጠሊለ።
የሕዲሴ ግዴብ በዓባይ ወንዜ ሊይ
1. ሰው ከመፈጠሩ በፊት የዓባይ ወንዜ ነበር፣ ኢትዮጵያውን የወንዘ ምንጭና የገባር ወንዝቹ ባሇቤት፣ ግብፃውያን ዯግሞ ዴምበር አሌፎ የሚዯርስሊቸውን ውሃ ተቀባይ የሆኑት በሁሇቱ ምርጫ ሳይሆን በጂኦግራፊ አቀማመጥ ነበር። ስሇዙህ ስሇ ወንዘ አጠቃቀም በሁሇቱ አገሮች መካከሌ ጠንካራና ዗ሊቂ የሚሆን ስትራቴጂካዊ ስምምነት በሰፊው በሁሇቱም ሕዜቦች በይፋ ተተችቶበት የተጻፈ ሰነዴ መፈራረም ያስፈሌጋሌ። ግብፅና ሱዲን እስካሁን የዓባይ ፈሰስ ሀገሮች በፈረሙት ሰነዴ ሊይ ስሇ አሌፈረሙ ወዯፊት የሚያመጣው መ዗ዜ ሇሌጆቻችን እጅግ ከባዴ እንዯሚሆን በበኩላ አሌጠራጠርም።
2. በመዴፍ ኢሊማ ርቀት አሁን ሉሠራ የታቀዯው ግዴብ አሰባስቦ የሚይ዗ው ውሀ ከአማራውና ከኦሮምያ ክሌልች ከሚገኙ ወንዝች የሚፈሱሇትን ነው። ግዴቡ የሚውሇው ሇግብፅና ሇሱዲን የሚሸጥ ኤሉክትሪክ ኃይሌ ሇማመንጫትም ነው ተብሎሌ፣ እነዙህ ሁሇት ሀገሮች ማን በሚተምነው ታሪፍ ነው የሚገዘት? የራሳቸውን ግዴብ ሇመስራት ቢመርጡስ? የሚለ ጥያቄዎች ከወዱሁ ማንሳት ተገቢ ነው። በኔ አመሇካከት የግዴቡን መጠን ቀንሶ ላልች ግዴቦችን በሚፈሇገው ብዚት በአማራ እና በኦሮሚያ ክሌልች ውስጥ በመሥራት ወዯፊት በሀገርም ውስጥ ሆነ በኢንተርናሲዎናሊዊ ዯረጃ ሉነሱ የሚችለ ቅራኔዎችን ሇመፍታት ቀና ይሆናሌ ብዬ አበክሬ አምናሇሁ።
ማጠቃሇያ
1. የወያኔን ሥርዓት በሰሊማዊ መንገዴ ማስወገዴ ብቸኛ አማራጭ ስሇሆነ ሇዙህ ዓሊማ ስኬት ሕዜባዊ አመፅ ማካሄዴ አመቺው ጊዛ አሁን ነው! በኢትዮጵያ መታጎሪያ ወህኒ ቤቶች ውስጥ የሚገኙትን የፖሇቲካ እስረኞች ሁለ ማስፈታትም የዙህ ትግሌ አካሌ ነው
2. በሰሊማዊ መንገዴ ሇሚዯረገው የሰብዓዊ መብቶች መከበር ትግሌ የምዕራቡ ዓሇም ተቃዋሚ ኃይልችን መርዲት እንጂ ሇቅርብ ጥቅም ብሇው ሇገዥው ፓርቲ የሚያዯርጉት ቀጥተኛ እርዲታ የነርሱንም ዗ሊቂ ጥቅም የሚጎዲ ተግባር ነው። እሥራኤሌና ግብፅ ከኢትዮጵያ ጋር ሊሊቸው ጥንታዊ የታሪካዊ ትስስርና እስትራቴጂካዊ ጥቅማቸው ሲለ ሇሚማጣው ሦስተኛው አብዮታችን መተባበር ብሌህነት ነው።
3. ኮሙኒስት ቻይና ሇገዢው ፓርቲ የምታዯርገውን የፖሇቲካ ዴጋፍ እንዴታቆምና በሌማት ተግባር ሊይ ብቻ እንዴታተኩር ማስጠንቀቅ አስፈሊጊ ነው
4. በሂዯት የተወሇዯው የኢትዮጵያ ሴቶች ውህዯት ኢጅግ ያስዯስታሌ። ይህ ከወጣቱ ትውሌዴ ትግሌ እንቅስቃሴ ጋር ሲዲመር በቅርብ ጊዛ ውስጥ ዴሌ ሇመጎናጸፍ ወሳኝ ሚና ይኖረዋሌ፣ ሇተቃዋሚ ዳሞክራሲያዊ ኃይልችም የምሥራች ነው
5. በኦሮሞ ስያሜ የሚንቀሳቀሱት ወያኔን ሇመጣሌ የሚንቀሳቀሱት የፖሇቲካ ስብስቦች የጀመሩትን አበረታታች የትብብርና ብልም የመዋሃዴ እርምጃ እንዱጣዯፍ ማገዜ ብሌህነት ነው፣
6. ዲያስፖራው ምክንያታዊ ትንተና ሊይ የተመረኮዘ ኃሳቦችን ያቀርባሌ እንጂ የሌማት ፕሮጀክቶችን አይቃወምም። በጭንቅ ውስጥ ያሇው በረከት ስምዖን እንዯሌማደ ተሳስቷሌ
7. መሇስ ዛናዌ ከንእግዱህ ወዱያ ሇወጀልቹ በአካሌ በፍርዴ ቤት ተገኝቶ ከመጠይቅ አርፏሌና ማምከን መሇሳዊነትን ነው!!!
ኢትዮጵያ ሇ዗ሇዕሇም ትኑር!!!
በኢትዮጵያ እስር ቤቶች ውስጥ የሚማቅቁት የፖሇቲካ እስረኞች ሁለ እነ አንደዓሇም አንዴአርጊን፣እስክንዯር ነጋን፣ ርዕዮት ዓሇሙን ጨምሮ በአስቸኳይ ይፈቱ!
rababya@gmail.com

No comments:

Post a Comment