No one is born hating another person because of the colour of his sikn, or his background or his religion.
People must learn to hate, and if they can learn to hate, they can
be tought to love, for love comes more naturally to the human heart than its opposite. Nelson Mandela.

Thursday 29 August 2013

Tigrai Online’s hatemonger Mikael Abai unmasked August 25, 2013 by Abebe Gellaw

Mikael Abai1Many have wondered who the publisher behind the divisive and hatemongering website called Tigrai Online is. In fact, it is important for anyone who ventures into the publishing business to have an established identity so that people would be able to hold him or her accountable for what he or she does. So the question has been legitimate.
Addis Voice can now reveal that the supremacist hatemonger hiding behind computer screens and spreading the tyranny and venoms of the Tigrai People’s Liberation Front (TPLF). He is none other than Mikael Abai, a resident of Denver, Colorado. Mikael Abai is a devout foot soldier of the TPLF, the ethno-fascist tyrannical group that is robbing, abusing, killing, jailing and torturing Ethiopians.
Like Aiga Forum’s Isayas Abaye, the supremacist Mikael Abai has one narration. “Ethiopia is

የሕወሐት ባለስልጣናት የአሜሪካ ቆይታ፤ የከዱ አሉ ከኢየሩሳሌም አርአያ

በአባይ ወልዱ የሚመራውና ሰባት ከፍተኛ የሕወሐት ባለስልጣናት የተካተቱበት ቡድን በአሜሪካ አራት ከተሞች ባካሄደው ስብሰባ በተለይ በላስቬጋስ ጠንካራ ተቃውሞ እንደገጠመው በስፍራው የተገኙ ምንጮች አስታወቁ። ቡድኑ በዋሽንግተን ኢትዮጲያ ኤምባሲ በጀመረውና በመቀጠል በላስቬጋስ፣ ሲያትልና ካሊፎርኒያ ከተሞች ባካሄደው ስብሰባ “አላማ” አድርጎ የያዛቸው ጉዳዮች እንደነበሩ የጠቆሙት ምንጮች፣ እነሱም፥ “የመለስ ፋውንዴሽን፣ የአባይ ግድብና የ40/60 የቤቶች ግንባታ.” ሲሆኑ፣ ለነዚህ ማስፈፀሚያ “ገንዘብ አዋጡ” የሚለው ዋናው ግብ እንደነበር አስረድተዋል። በተለይ ደግሞ « በትግራይ ተወላጁ ዘንድ ሕወሐት የለም፣ ተከፋፍሏል፣ ተዳክሟል፣ ፓርቲው ሰው የለውም፤» የሚለውን እራሱ ቡድኑ በማንሳት ለገዛ ጥያቄው መልስ ሲሰጥ « ሕወሐት አሁንም ሃይል አለው፤ አልተዳከመም» በማለት አድራጊ- ፈጣሪ በመሆን ስልጣኑን በበላይነት ተቆጣጥሮ እንደያዘና ቡድኑ የመጣውም “አይዟችሁ” ለማለት እንደሆነ መገለፁን በቅርብ የተከታተሉት ምንጮች አስታውቀዋል። ቡድኑ በተጨማሪም ፥ « ልማት አልምተናል፤ ትግራይ እየለማ ነው፤ ህዝቡን ተጠቃሚ እያደረገነው ነው» ከማለቱ ባሻገር « በትግራይ ተወላጁ ላይ አደጋ ተደቅኗል፤ የሙስሊሙ፣ የትምክህተኞችና የሽብርተኞች አደገኛ እንቅስቃሴ እያንዣበበ መሆኑን፣…የተደቀነብህን አደጋ ከጎናችን

ኢትዮጵያዊቷ ትሁኔ ሮቤል የእስራኤል ታዋቂ ቴሌቭዥን ጣቢያ ያዘጋጀው ”የቢግ ብራዘርስ” ውድድር አሸነፈች

ኢትዮጵያውያን በእስራኤል ማሸነፋቸውን ቀጥለዋል!
በ2011 ዓም እኤቆጣጠር ኢትዮጵያዊቷ ሃጊት የመላዋ እስራኤል ”አይዶል” ሙዚቃ የአመቱ አሸናፊ ሆነች።
በ 2013 ዓም እኤቆጣጠር ኢትዮጵያዊቷ ይታይሽ የዓመቱ ”ወይዘሪት እስራኤል” የቁንጅና ውድድር አሸናፊ ሆነች።
ዛሬ ደግሞ የ 2013 እኤቆጣጠር የእስራኤል ታዋቂ ቴሌቭዥን ጣቢያ ያዘጋጀው ”የቢግ ብራዘርስ” ውድድር ከጠቅላላ ተወዳዳሪዎች ኢትዮጵያዊቷ ትሁኔ ሮቤል አሸናፊ ሆና ከ ሁለት መቶ ሺህ የአሜሪካ ዶላር በላይ አሸናፊ ሆናለች።
የትሁኔን የድል ዜና ከእዚህ በታች ባለው ፊልም ላይ ይመልከቱ።

የእኛ “መንግስት” (ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ)

Journalist Temasegan Dasaleg“በእያንዳንዱም መንግስት የሚያድሩ ብዙ ልዩ ልዩ ነገዶች ይኖሩ ይሆናል፡፡ ስለ ሆነ መንግስት አንዱን ነገድ አጥቅቶ ሌላውን ነገድ ለመጥቀም ሥራው አይደለም፡፡ አስተካክለን ካሰብን ዘንድ መንግስት መቆሙ ለሕዝቡ ሁሉ ጥቅም ነው፡፡ ጥረቱም ህዝቡን ሁሉ በትክክል ለመጥቀም ያልሆነ መንግስት ሊቆም አይችልም፡፡ ለአንዱ ነገድ ወይም ለጥቂት ሰዎች ብቻ ማድላት ለመንግስት የሚገባ ሥራው አይደለም” ይህንን መግቢያ የወሰድኩት በልዑል የኢትዮጵያ መንግስት አልጋ ወራሽ ተፈሪመኮንን ማተሚያ ቤት የካቲት 1 ቀን 1917 ዓ.ም ከታተመው የነጋ ድራስ ገብረ ሕይወት ባይከዳኝ‹‹መንግስትና የሕዝብ አስተዳደር›› መፅሀፍ ነው፤ ዛሬም ያለንበትን ዘመን ይዋጃልና፤ በተለይ ስለ‹‹ነገድ›› የተጠቀሰውን አርቀን ሰቅለን፣ ‹‹ለጥቂት ሰዎች ብቻ ማድላት›› የምትለዋን ሀረግ በወጉ ካጤንናት ለጊዜያችን በልክ የተሰፋች መሆኗን ለመረዳት አስቸጋሪ አይደለም፡፡

Tuesday 27 August 2013

Too crowded to train: The dire state of medical schools in Ethiopia. By M.H. Idriss, M.D.

On a bright monday morning, I was breezing through my routine lecture for a group of medical students spending a few weeks of clinical training in the hospital I work in. As I began the last part of my lecture detailing the treatment of a very common disease I was teaching for the day, I popped a question asking how many of the students had observed or perhaps done a very common procedure commonly used to treat the disease. I scanned through the group looking for an answer but to my surprise, not a single student among the 40 (about one eighth of the typical total medical school class size) or so students had ever done or seen the medical procedure being performed. As the students were on their last week of training in my department, I decided to demonstrate the procedure.

የህዝብ ተወካዩ ህዝብ እያስፈራራ ነው


በሐውዜን ከተማ እየተፈፀመ ያለው ያስተዳደር ብልሹነትና የልማት አድልዎ የህዝብ ቁጣ ከቀሰቀሰ ሰንብቷል። ሐውዜን የከተማነት ደረጃ ተነፍጓታል። ህዝቡም ከወረዳ አስተዳደር ጀምሮ እስከ ዞን፣ ክልልና ፌደራል መንግስት ድረስ የልማት ጥያቄውን ያስተጋባ ቢሆንም አግባብ ያለው መልስ የሚሰጥ የመንግስት አካል ግን ፍፁም አልተገኘም።

ጥያቄውና መነሳሳቱ ቀጥሏል። በጉዳዩ የሐውዜን ወረዳ ባለስልጣናት በሁለት ተከፍሏል፤ (1) የወረዳው ስራ አስፈፃሚ አባላትና (2) የወረዳው የህዝብ ተወካዮች ምክርቤት አባላት። የስራ አስፈፃሚዎቹ ቡድን አቶ አሕፈሮም ወ/ገብርኤል በሚባል የወረዳው ዋና አስተዳዳሪ የሚመራ ሲሆን የህዝቡ ጥያቄ 'የጠላቶች ፖለቲካዊ መነሳሳት ነው' በሚል ሰበብ የወረዳው ህዝብ በማስፈራራት፣ በማሰርና በጥቅማጥቅም ለመደለል በመሞከር የልማት ጥያቄው ለማዳፈን የሚጥር ነው።