No one is born hating another person because of the colour of his sikn, or his background or his religion.
People must learn to hate, and if they can learn to hate, they can
be tought to love, for love comes more naturally to the human heart than its opposite. Nelson Mandela.

Thursday 6 December 2012

Ethiopian PM willing to talk to Eritrea

Addis Ababa, Ethiopia: Hailemariam Desalegn, Ethiopia’s prime minister, has said that he is willing to hold talks with neighbouring Eritrea, with whom Addis Ababa fought a border war that ended in 2000.
If Desalegn follows through with Wednesday’s statement, it will be the first time a leader in Addis Ababa has held talks with Issaias Afeworki, the Eritrean president, since the end of the conflict which left at least 70,000 people dead.
“If you ask me, ‘Do you want to go to Asmara and sit down and negotiate with Isaias Afwerki?’ Then, I will say yes’,” Hailemariam said in an interview with Al Jazeera to be broadcast on Saturday.

Wednesday 5 December 2012

አጫጭር የሀገር ቤት ምናብ-አከል ዜናዎች – ቁጥር 3


አዲሱ ሹመት የጭቡ መሆኑን ዜጎች ገለጹ
Ethiopian news from Addis Ababa“የሰሞኑ የወያኔዎች የቁጭ በሉ ሹመት የልጅነት ጊዜ የዕቃ ዕቃ ጨዋታን ያስታውሰኛል፡፡ እልም ያለ ዐይን ያወጣ የጭቡ ሥራ ነው፡፡ ማንን ሊያታልሉ ይሆን እንዲህ እንሻቸው የሚጥሱትን የራሳቸውን ሕገ መንግሥት ተብዬ ሳይቀር ሽረው ይህን የመሰለ ከማሳቅ ባለፈ የማንንም ቀልብ የማይስብ የአራድነት አይሉት የቂልነት ሥራ የሚሠሩት?” በማለት የገለጡት አንድ የመንደር አዛውንት እንደዚህ ዓይነት ለአንዲት ድሃ ሀገር ለታይታዊው የማስመሰል ቲያትር ሲባል ብቻ ሦስት ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሮችን በመደርደር የብሔሮችን የሥልጣን እኩልነት ለማሳየት መሞከራቸው ሕዝቡን የመሳደብ በንቀት ልምጭም የመማታት ያህል እንደሆነ ገልጸዋል፡፡
የኢትዮጵያ ህዝብም ሆነ የተቀረው ዓለም ሀገሪቱን ቀጥቅጦና አንቀጥቅጦ እየገዛት ያለው ከየትኛው ዘውግ የወጣ የአሰለጦች ቡድን መሆኑን በግልጽ እያወቁት ይህን ድርጊት መፈጸማቸው እነዚህ በሕዝብ ላይ እንደመዥገር ተጣብቀው ሀኪም ይንቀለን ያሉት

Tuesday 4 December 2012

The ICC’s Africa circus continues… The Horn Times opinion box, Dec 3, 2012


*Who should have been prosecuted first, the kind- hearted Madame Simone Gbagbo or the ferocious Senorita Azeb Mesfin?

by Getahune Bekele
The international criminal court has become a laughing stock in Africa
Simone
Is the ICC starting to pick soft targets?
Azeb Mesfin

The international criminal court has become a laughing stock in Africa, once again, when it bizarrely indicted the wife of former Ivory Coast president Laurent Gbagbo, Madame Simone Ehivert Gbagbo, 63, on four counts of crimes against humanity.
In a charge widely denounced across Africa as flawed, unjust and French fabricated, the ICC accused the former first lady of being her husbands’ alter ego in orchestrating a campaign of
election violence where more than 3000 people lost their lives.

Monday 3 December 2012

ESAT Daliy News-Amsterdam Dec. 03 2012 Ethiopia


የጋራ እንቅስቃሴ ለአዲሲቷ ኢትዮጵያ መሪ አቶ ኦባንግ ሜቶ በኦስሎ ኖርዌይ ተገኝተው ስተላለፈት መልክት ኖቪንበር 01 2012


ጄ/ል መሓመድ ሲነሱ፤ ጄ/ል ሞላ ተመለሱ ከኢየሩሳሌም አርአያ


ባለፈው ወር ከአየር ሃይል አዛዥነታቸው የተነሱት ጄ/ል ሞላ ወደ ቀድሞ ቦታቸው እንደተመለሱ ምንጮች ገለፁ። ጄ/ል ሞላን እንዲተኩ ተደርገው ለሶስት ሳምንት አየር ሃይሉን በዋና አዛዥነት ሲመሩ የሰነበቱት ጄ/ል መሓመድ እንደነበሩ ያረጋገጡት ምንጮች አክለውም ጄ/ል ሞላ ወደ አዛዥነት በመመለሳቸው ጄ/ል መሓመድ ይዘውት ከሰነበቱት ሃላፊነት እንዲነሱ መደረጉን ገልፀዋል። ጄ/ል መሓመድ የአግዚ ክፍለ ጦር ዋና አዛዥ እንደሆኑ ሲታወቅ፤ በተጨማሪ የሕወሓት ታጋይ እንደነበሩ ተጠቁሞዋል። አየር ሃይልን ለመምራት የሚያስችል ምንም እውቀት እንደሌላቸው ምንጮቹ ገልፀዋል።

ጄ/ል ሞላ ከሃላፊነት እንዲነሱ የተደረገው ከጄ/ል ሳሞራ ጋር በተፈጠረ የከረረ ቅራኔ መሆኑን ምንጮቹ ሳይጠቁሙ አላለፉም። ሳሞራ በመሩት ስብሰባ ላይ ጄ/ል ሞላ ካቀረቡዋቸው ተቃውሞዎች መካከል ከጥቂት ወራት በፊት ለከፍተኛ መኮንኖች የተሰጠው የጄነራልነት ማዕረግ ዕድገት በተመለከተ ያቀረቡት ሲጠቀስ፤ ለአንዳንድ መኮንኖች የተሰጠው የጄኔራልነት ማዕረግ ጨርሶ ተገቢ ያልሆነ በማለት

Sunday 2 December 2012

በለገጣፎ ገሃነምና ገነት አየሁ! “በኔ ዘመን የኦሮሞ ልጆች እንዳይታሰሩ አድርጌያለሁ” ጁነዲን


በለገጣፎ ገሃነምና ገነት አየሁ!

“በኔ ዘመን የኦሮሞ ልጆች እንዳይታሰሩ አድርጌያለሁ” ጁነዲን
legetafo 7



“የኦሮሞ እንግዴ ልጅ” በሚል ስያሜ የሚጠራው ኦህዴድ በ1997 መስቀለኛ ጥያቄ ቀርቦለት ነበር። ጥያቄውን ያቀረቡት አንድ በዕድሜ ጠና ያሉ አዛውንት ነበሩ። ጥያቄው የቀረበው አዳማ /ናዝሬት/ ቀበሌ 11 አዳራሽ ውስጥ ነበር። ተጠያቂው የወቅቱ የኦሮሚያ ክልል ፕሬዚዳንት አቶ ጁነዲን ሳዶ ሲሆኑ ስብሰባው የተጠራው “ለምን አልመረጣችሁንም” በሚል ኦህዴድ ከህዝብ ጋር ያለውን ችግር ለመፍታት ታስቦ ነበር።
“ኦነግ ኦሮሞ ነው። እናንተም ኦሮሞ ከሆናችሁ ለምን አንድ አትሆኑም? እናንተ አንድ ብትሆኑ ልጆቻችን አይታሰሩም፣ አይገረፉም፣ አይሰቀሉም፣ የደረሱበት እየጠፋ ሃዘን አንቀመጥም፣ ኦሮሞ እስከመቼ ይታሰራል?” የሚል ጥያቄ ያቀረቡት አባት ንግግራቸውን መጨረስ አልቻሉም ቤቱ በጭብጨባ ተናወጠ።