No one is born hating another person because of the colour of his sikn, or his background or his religion.
People must learn to hate, and if they can learn to hate, they can
be tought to love, for love comes more naturally to the human heart than its opposite. Nelson Mandela.
Saturday, 6 October 2012
ከፖለቲካ ፍጥጫው በስተጀርባ ( ከኢየሩሳሌም አርአያ )
በገዢው
ሰፈር ጎራ ለይቶ ከተለኮሰው የቡድን ፖለቲካዊ ፍጥጫ እና ሴራ ጀርባ አገር እና ህዝብን የሚጎዳ አደገኛ ተግባር
በግልጽ እና በስውር እየተካሄደ እንዳለ ከተለያዩ የፓርቲው ምንጮች የተገኙ መረጃዎች ያመለክታሉ ።
በተለይ በብአዴን እና በህወሃት ቱባ አመራሮች መካከል ስር ሰዶ የቆየው እና የአቶ መለስን ህልፈት ተከትሎ ያገረሸው የውስጥ ሽኩቻ ሁለት ቡድኖች የሃይል አሰላለፋቸውን ለማጠናከር «ይረዱናል » የሚሏቸውን የሌሎች ፓርቲ ሹማምንት እና የመከላከያ የጦር አዛዦች ከጎን የማሰለፉን ተግባር ቀጥለውበታል።ለግንዛቤ እንዲረዳ የሃይል አሰላለፉን በጥቂቱ በመዳሰስ ወደ ዋናው ነጥብ እናምራ ።
ከበረከት እና ዓዜብ ጎን በመሰለፍ ቀዳሚ የሆኑት አቶ ተፈራ ዋልዋ እና አዲሱ ለገሰ ናቸው።አቶ አዲሱ በይፋ ከሚታወቀው የአየር መንገድ የቦርድ ሃላፊነታቸው ባሻገር ኮተቤ መስመር በሚገኘው እና «የአቢዮታዊ ዲሞክራሲ ማኔጅመንት ት/ቤት »ተብሎ በተከፈተው ተቋም ዋና ሃላፊ እና ለባለስልጣናት እንዲሁም ካድሬዎች መምህር ጭምር ናቸው ። ከመለስ መታመም ወዲህ የህወሃት ካድሬ ላልሆኑ በአቶ አዲሱ እየተሰጠ ያለው ፖለቲካዊ ትምህርት ሳይሆን የበረከትን አቋም የሚያቀነቅን እና ህወሃትን የሚያጥላላ ቅስቀሳ ሆኖአል ።

Friday, 5 October 2012
መንግሥት ሃይማኖታዊ መልዕክቶችን የሚከለክል ሕግ ሊያወጣ ነው:: ዝርዝር ይዘት ያለው ረቂቅ ሕግ ተዘጋጅቶ እየተጠና ነው ::
በአገሪቱ ውስጥ በከፍተኛ ሁኔታ እየተስፋፉና ሃይማኖታዊ ግጭቶችን እየፈጠሩ ነው የሚባሉ ማናቸውም ሃይማኖታዊ
መልዕክቶችን የሚያስተላልፉ ምስሎች፣ ጥቅሶች፣ ድምፅን የሚበክሉ የጐዳና ላይ ስብከቶችና መዝሙሮች፣ ከሕዝባዊ ቦታዎች
የሚከለክል አዲስ ሕግ አውጥቶ በሥራ ላይ ለማዋል እየተንቀሳቀሰ መሆኑን መንግሥት አስታወቀ፡፡ ሃይማኖታዊ ጉዳዮች
የሚመለከቱት የፌዴራል ጉዳዮች ሚኒስቴር፣ ሃይማኖት ጥልቅና ጥንቃቄ የሚያሻው ጉዳይ በመሆኑ፣ ከተለያዩ ባለድርሻ
አካላት ጋር በጥልቀት እየመረመረው መሆኑንም ገልጿል፡፡
በፌዴራል ጉዳዮች ሚኒስቴር የሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ የሆኑት አቶ አበበ ወርቁ በተለይ እንደገለጹት፣ መንግሥት በአሁኑ ጊዜ ሃይማኖታዊ መልዕክት ያላቸውን ይዘቶች
በፌዴራል ጉዳዮች ሚኒስቴር የሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ የሆኑት አቶ አበበ ወርቁ በተለይ እንደገለጹት፣ መንግሥት በአሁኑ ጊዜ ሃይማኖታዊ መልዕክት ያላቸውን ይዘቶች
Thursday, 4 October 2012
ወ/ሮ አዜብ መስፍን እስካሁን ቤተመንግስቱን ለአቶ ኃለማርያም አላስረከቡም
መስከረም ፳፫ (ሃያ ሦስት) ቀን ፳፻፭ ዓ/ም
ኢሳት ዜና:-የኢሳት ዘጋቢ እንደገለጠው ወ/ሮ አዜብ መስፍን ቤተ መንግስቱን ለቀው ባለመውጣታቸው አዲሱ ጠቅላይ ሚኒስትር ሀይለማርያም ደሳለኝ ቦሌ ከሚገኘው ቤታቸው ጠዋት እና ማታ ሲገቡና ሲወጡ መንገድ እየተዘጋ ከፍተኛ የትራፊክ መጨናነቅ እየተፈጠረ ከመሆኑም በላይ ከአሁኑ የአካባቢውን ነዋሪዎች እያስመረሩ ነው፡፡
በርግጥ ሥራቸውን ጠ/ሚኒስትር ቢሮ እየገቡ በመስራት ላይ መሆናቸውን ምንጮች ጠቁመዋል፡፡
ወ/ሮ አዜብ በአሁኑ ወቅት በትግራይ ክልል እንደሚገኙ ቢገለጽም ጉዳዩን ከነጻ ወገን ለማጣራት ያደረግነውጥረት አልተሳካም፡፡
የቀድሞ የኢትዮጵያ ፕሬዚዳንት ዶ/ር ነጋሶ ጊዳዳ ለፕሬዚዳንትነት ተመርጠው ቃለመሃላ ከፈጸሙ በኃላ ወዲያውኑ የተወሰዱት

Wednesday, 3 October 2012
የለገደንቢ ወርቅ ሽያጭ ድራማ!!
ወርቃችን እንዴት አላሙዲ እጅ ገባ?
እ.አ.አ በ1997 በጨረታ ወደ ግል ንብረትነት ተዛወረ የተባለው የኢትዮጵያውያን ሀብት የተሸጠው 172
ሚሊዮን ዶላር ነው፡፡ሽያጩ ተግባራዊ ከሆነ በኋላ ሽያጩን ተከትሎ በርካቶች አርረዋል፤ ተቃጥለዋል። “ዋይ ዋይ
ወርቃችን” ብለው አንብተዋል። ህዝብ የፈለገውን ቢል ደንታ የሚሰጠው አካል ስለሌለ የለገደንቢ ወርቅ ማዕድን
ከኢትዮጵያ ህዝብ እጅ በአዋጅ ተነጠቀ።
ሽያጩን እውን ያደረገው የኢትዮጵያ የፕራይቬታይዜሽን ኤጀንሲ ቦርድ ሰብሳቢ የነበሩት የወቅቱ የኦሮሚያ ክልል
ፕሬዚዳንት አቶ ሀሰን አሊ ሲሆኑ፣ የአቶ ስዬ አብርሃ ወንድም አቶ አሰፋ አብርሃ የኤጀንሲው ቦርድ ምክትል ሰብሳቢ
ነበሩ።
ኃይለማርያም ደሳለኝ አዲሱን ካቢኔያቸውን የፊታችን ሰኞ ያሳውቃሉ፤ ሹም ሽር ይጠበቃል
(ሰንደቅ ጋዜጣ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት እና የፌዴሬሽን ም/ቤቶች የፊታችን ሰኞ (መስከረም 28 ቀን 2005 ዓ.ም) በፕሬዝዳንት ግርማ ወ/ጊዮርጊስ ንግግር በይፋ ይከፈታሉ ተብሎ ይጠበቃል።
ም/ቤቶቹ ሰኞ ዕለት በይፋ ከተከፈቱ በኋላ ማክሰኞ ዕለት መደበኛ ሥራቸውን እንደሚጀምሩ ታውቋል። የሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት ማክሰኞ ዕለት መስከረም 29 ቀን 2005 ዓ.ም በሚያካሂደው መደበኛ ስብሰባ ላይ ጠ/ሚ
ኃይለማርያም ደሳለኝ አዲሱ ካቤኔያቸውን ም/ቤቱ እንዲያፀድቅላቸው ይዘው ይቀርባሉ ተብሎ ይጠበቃል። ምንጮቻችን እንደገለፁት ወደ 22 የሚጠጉ ሚኒስቴር መ/ቤቶችን የሚመሩ ሚኒስትሮች መካከል በአቶ ኃይለማርያም ሹመት የሚቀጥሉም፣ የሚሰናበቱም ይኖራሉ። ይህም ሂደት ይከናወናል ተብሎ የሚጠበቀው የኢህአዴግ አራት አባል

በጎንደር ዩኒቨርስቲ ዩ-ቲዩብ እና ፌስ ቡክ ተዘጋ ;ኢንተርኔት መጠቀም በግቢው ውስጥ ተከልክሏል
ባለፈው ሳምንት በጎንደር ዩኒቨርስቲ የተከናወነውን ስብሰባ አስመልክቶ በጎንደር ዩኒቨርሲቲ በመንግስት ሃይሎች እና በዩኒቨርሲቲ መምህራን መካከል የተካሄደው ስብሰባ ከፍተኛ ተቃውሞ ገጠመው ። “ግንቦት ሰባት እና ግንቦት ሃያ እኩል ሊታዩ ይገባል” ተባለ በሚል
ዜና መዘገባችን ይታወሳል ።ዛሬ በደረሰን መረጃ መሰረት የጎንደር ዩኒቨርሲቲ አስተዳደር በመላው የአካዳሚክ
ማእከል ውስጥ የሚገኙትን የኢንተርኔት ኔትወርኮች ፌስ ቡክ እና ዩ-ቲዩብ እንዳይመለከቱ መዝጋታቸውን እየሚያመለክት
የዜና ምንጫችን ጠቁሟል ።
እንደ ደረሰን መረጃ መሰረት በትምህርት ተቋም ውስጥ የተከሰተው ይኸው የኢንተርኔት መታገድ ምክንያት ባለፈው በማለዳ ታይምስ ላይ ተሰርቶ የነበረውን ዜና አስመልክቶ አስተዳደሩ ስለተናደዱ ነው ሲሉ በጎንደር ዩኒቨርሲቲ ውስጥ የሚሰሩ መምህራን ለማለዳ ታይምስ ጠቁመዋል ።በግቢው ውስጥ
እንደ ደረሰን መረጃ መሰረት በትምህርት ተቋም ውስጥ የተከሰተው ይኸው የኢንተርኔት መታገድ ምክንያት ባለፈው በማለዳ ታይምስ ላይ ተሰርቶ የነበረውን ዜና አስመልክቶ አስተዳደሩ ስለተናደዱ ነው ሲሉ በጎንደር ዩኒቨርሲቲ ውስጥ የሚሰሩ መምህራን ለማለዳ ታይምስ ጠቁመዋል ።በግቢው ውስጥ
Tuesday, 2 October 2012
AFRICAEthiopia: An Open Letter to Prime Minister Hailemariam Desalegn
Dear
Prime Minister Hailemariam,
We are writing this letter to you, first of all to congratulate you in your appointment as the new prime minister of Ethiopia—
only
the third Ethiopian leader to assume this position within the last nearly forty years and the first of the three to assume it
through a smooth transition—only because the former prime minister died; yet, this is an unprecedented development in
Ethiopia’s recent history and we urge you to take hold of your God-given opportunity to help bring truth, honesty, justice,
equality and reconciliation and healing that are so needed by for the survival of our severely wounded and divided nation
. It is
a significant moment to seize if you are to make a historical and meaningful contribution to a genuinely more inclusive
ሽማግሌ ሲሸብት ይጨምታል፣ የእንጨት ሽበትስ?
ሰዕል የአንድ ታጋይ ኢትዮጵያዊ ወንድማችን፡፡
የአቦይ ስብሃትን አማራና ኦርቶዶክስ የሚል ያልተሞረደ አነጋገር በገዛ ተጋሩ ላይ ሳደምጥ ፣እንደ ወራጅ ዉሃ አሳዳሪ ማጣት እያለች የምትዘፍን አቀንቃኝ ዜማ ትዝ አለኝ ፡፡ ሽበታቸው ዉብታቸው ሳይሆን ፣ ሽበታቸው ነውራቸው የሆነባቸውን የንጨት ሽበቶችን በማምሻ እድሜያቸው ላይ ስትመለከቱ ምን ይሰማችኋል ? ባህላዊ እሴቶቻችንና – ሃይማኖታችን በጸያፍ እንዳንናገር የሚያግዱንን ያልተሞረዱ አነጋገሮች እንዳመጣላቸው የሚናገሩ፣ ቂመኛ እና የድፍ ማስወገጃ ቦይ የሆኑትን ፣ በአንድ ዘር ላይ ያነጣጠረ ያደፈ አነጋገርን ፣ ከውሃት አመሰራረት ጀምሮ እስከ አሁን ድረስ ሳይለወጡ የሚናገሩትን የአቦይን አነጋገር ስትሰሙ ምን ተሰማችሁ?
የአቦይ መንግሥት በቻይናዎች የሚደገፍ መንግሥት በመሆኑ ፣ ምናልባት ከቻይናዎች ጥቅስ ብንጠቅስላቸው ቶሎ ሊረዱት ስለሚችሉ እነሆ ጥቅሱ ፡፡
Harsh words and poor reasoning never settle anything. ችኩል ንግግሮችና ድኩማን ምክንያቶች መፍትሄ የማይሰጡ ስንኩሎች ናቸው ይመጥነው ይሆን ወደ አማርኛ ስንመልሰው?

Monday, 1 October 2012
ጉዞ ወደ ለንደን ሚጢጢ ማስታወሻ! ከአቤ ቶኪቻው
በአሁኑ ሰዓት ራሷን “ታላቋ” እያለች መጥራት የሚቀናት “ግሬት ብሪታኒያ” ውስጥ እገኛለሁ። ከሀገሬ ከተሰደድኩ
በኋላ እንግሊዝ ሁለተኛዋ መቀመጫዬ ሆነች ማለት ነው። ከዚህ በፊት ለነበሩት አስር ወራት ኬኒያ ናይሮቢ ከጆጎ ቤት
ፊት ለፊት ባለው ግቢ ውስጥ እኖር ነበር።
ኬኒያ በርካታ ኮሚክ ነገሮች አሉ። ከፖሊስ እና ሀበሻው አባሮሽ ጀምሮ አስከ ሙስናቸው ድረስ አስማታዊ ክስተቶች ሁሉ እንደመደበኛ ነገር የሚቆጠሩበት ሀገር ኬኒያ ነው። ኬኒያውያን፤ መንግስታቸውን እግዚአብሄር፣ አሜሪካ እና እንግሊዝ ደግፈው ባይዙላቸው ኖሮ በሙስና ጎርፍ ተጥለቅልቀው አጠገባቸው ያለው ህንድ ውቂያኖስ ውስጥ ይሰጥሙ ነበር። ቆይ እዝች ጋ ፍሬን ያዝ እናድርግ ስለ ኬኒያ ሌላ ጊዜ

Sunday, 30 September 2012
Subscribe to:
Posts (Atom)