No one is born hating another person because of the colour of his sikn, or his background or his religion.
People must learn to hate, and if they can learn to hate, they can
be tought to love, for love comes more naturally to the human heart than its opposite. Nelson Mandela.

Saturday, 24 November 2012

Likely war over the Blue Nile River?

by Robele Ababya, 23 November 2012
Blue Nile River in Dry Season, EthiopiaThe Nile water is the sole lifeline for Egypt to which the Blue Nile River contributes 85%. The Blue Nile River is a vital indispensable resource of Ethiopia for irrigation farming in view of her increasing population, source of hydraulic power, and a deterrent weapon of last resort for self-defense. The two countries are naturally bound by the Blue Nile on which they are dependent for survival. This is a top priority agenda like no others for both Ethiopia and Egypt to take extreme care in order to stop radicals on both sides bent on souring relations.
The writing of this piece is prompted by the uncertainty in the fate of multi-party democracy in Egypt and the intransigence of the TPLF-controlled EPRDF government to make an all-inclusive change

Friday, 23 November 2012

ESAT Daliy News Amsterdam Nov 23 2012 Ethiopia


አስታውሳለሁ! እንዴት እረሳለሁ!! ከፕሮፌሰር ዓለማየሁ ገብረማርያም ከፕሮፌሰር ዓለማየሁ ገብረማርያም


ትርጉም  ከነጻነት ለሃገሬ

በ ሰኔ 6-8 እና በ ህዳር 1-4 2005 (እንዳሮፓ አቆጣጠር) በ በግንቦት 2005 የተካሄደውን ምርጫ ተከትሎ ኢህአዴግ ያወጣውን ሕገ መንግሥት በማመን ባዶ እጃቸውን ወደEthiopia November Victims never again, Alemayehu G. Mariam
 አደባባይ የወጡ ንጹሃን ወንዶች፤ሴቶች፤ሕጻናት ኢትዮጵያዊያን በቅርቡ ሕይወታቸው ባለፈው በመለስ ዜናዊ ቀጥተኛ ትእዛዝና ቁጥጥር ሕይወታቸው በአሰቃቂ ሁኔታ በጥይት ተደብድበው ተገድለዋል። በአቶ መለስ ዜናዊና በፓርላማው ሕጋዊ ሆኖ የተዋቀረው የአጣሪ ኮሚሽን  አጣርቶ እንደዘገበው እውነታ፤ “ባዶ እጃቸውን በሕገ መንግሥቱ ላይ በጸደቀው መብታቸው መሰረት ወደ አደባባይ ከወጡትና ሰላማዊ ሰልፍ በማካሄድ ላይ ከነበሩት መሃል 193ቱ፤ እና እንዲሁም በመንግሥት ወህኒ ቤት ታስረው ባሉት በርካታዎች ላይ ከፖሊስ በተተኮሰ ጥይት ሕይወታቸው አልፏል 763ም ቁስለኛ ሆነዋል፡፡ አጣሪ ኮሚሽኑ ሁኔታውን በአግባቡና ከወገንተኛነት ነጻ በሆነ መንፈስ በማጣራት የንጹሃኑ ደም አለ አግባብ መፍሰሱን ሕይወታቸውም መቀጠፉን ዘግቧል፡፡ ገዢው

Thursday, 22 November 2012

ESAT Daliy News Amsterdam Nov 22 2012 Ethiopia


የቀድመዋ እመቤት ጋሻ አነሱ!



ባትወጋ ፡ እንኳን፡ በል፡ እንገፍ፡ እንገፍ፤
የአባትህ፡ ጋሻ፡ ትኋኑ፡ ይርገፍ።
ይህ ለዳተኛ ልጅ የአባቱን ጅግንነት ላልተከተለ ጋሻውን ለማንሳት ላልደፈረ የተዜመ ዜማ ነበረ። የቀድመዋ ቀዳማዊት እመቤት ባለቤት አቶ መለስ ዜናዊ አዜብ መስፍንን በፓራላማቸውAzeb Mesfin former first lady of Ethiopia ላይ ‘ቆራጥ ታጋይ’ ሲሉ አወድሰዋቸው ነበር።የዳኛ ብርቱካን መዴክሳ  በታጋይነታቸው ሰማቸው በኢትዮጵያዊያ ዘንድ እየገነነ መምጣቱ፤ የባለቤታቸውን ታጋይነት ሰለአጠላበት ነው በቁጭት የተናተሩት ያሉም ነበሩ። የወያኔ ተጋዳዮችም ቀዳማዊት እመቤትን እንደ ( Popular Front  for Liberation of Palestine) ‘የፍልስጤም ሕዝባዊ ነፃነት ግንባር’  አባል የሆኑትን የእውቋንና ዝነኛዋን ሌዕላአ ካህሌድ (Leila Khaled) እንደ አስራ አምስተኛው ምዕተ ዓመት ዝነኛ ፈረሳዊት ጅግኒት የካቶሊክቱ ቅድስት ጆኖ ኦፍ አርክ (Joan of Arc) ጋር ያመሳስሏቸዋል። በተለይ ራሳቸው ላይ ጣል  የሚያደርጓት ሻሽ መሰል ኮታ ቁርጥ ሌዕላአ ካህሌድን አስመስሏቸዋል። (AK 47) ክላሽስኮብ ይዘው ፎቶ ተነሰተው በኢቲቪ  ባለመቅረባቸው ጅግንነታቸው አልታወቀም።አፈሩን ገለባ ያድርግላቸውና

መፈረካከሱ ቀጥሏል፤ ፍርሃት፣ ጭንቀትና መደነባበሩም በወያኔ መንደር ተባብሷል ከይኸነው አንተሁነኝ


ህዳር 21 2012
የሐምሌና ነሐሴ ከባድ ዝናባማ ወራት ጠቅልለው ከሄዱ ቆይተዋል። ለወጥሮው የኢትዮጵያን ሰማይ ሸፍኖ የነበረው ከባድ ጥቁር ዳመና ከረር ከረር እያለች በመጣችው የፀሐይ ሙቀት ምክንያት እየተሸነፈ እንደ ባለሙያ ሴት የጥጥ ንድፍ እዚህም እዚያም በተን በተን ያለ እጅግ በጣም ስስ ጉም መሆን ከጀመረ ውሎ አድሯል።   ሜዳ፣ ጋራና ሸንተረሩ ውሃ ጠግቦ በቃኝ ብሎ በሙሉ ደረቱ የሚያፈስባቸውና በተለምዶ የአበባ ወራት ተብለው የሚጠሩት ወራቶችም ምድሪቱን ካስወቡበት ምትሃታማ አስደማሚና ህሊናን ያዥ ህብር ቀለማቸው እየሸሹ የምድሪቱን አላባ እንካችሁ የሚሉበት ወርሃ ጥጋብ ወርሃ ምርት ጊዜ እየደረሰ ነው። ጓዳ ጎድጋዳው፣ ሸጥና ወንዙ፣ ኩሬ ሸለቆው፣ ወጣ ገባ ተራራው ባጠቃላይ ምድሪቱ በሚላስ በሚቀመስ ሲሳይ የምትጎበኝበትና የምትሞላበት መልካም የደስታና የጥጋብ ወራት፤ ወርሃ ምርት ኢትዮጵያ።

Wednesday, 21 November 2012

ESAT Daliy News Amsterdam Nov 21 2012 Ethiopia


ህወሀት በከፍተኛ ወጪ በትግራይ ያካሄደው ስብሰባ ውጤታማ አልሆነም ተባለ


ህዳር ፲፪ (አስራ ሁለት) ቀን ፳፻፬ ዓ/ም
ኢሳት ዜና:-ህዝባዊ ወያነ ሀርነት ትግራይ (ህወሀት)  ከ 160 ሚሊዮን ብር በላይ ወጪ በመመደብ በትግራይ ክልል በሚገኙ ወረዳዎች በሙሉ ሰሞኑን ያደረገው የድጋፍ ማሰባሰቢያ ህዝባዊ ስብሰባ የታሰበውን ውጤት ሊያስገኝ አልቻለም ተባለ።
በስፍራው የሚገኘው የ ኢሳት ወኪል እንዳደረሰን መረጃ፤ ከጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ሞት በሁዋላ አብዛኛው ህዝብ አሁን በቀሩት ባለስልጣናት በራስ መተማመን እያጣ መምጣቱን ያመለክታል።
ከህብረተሰቡ እየተሰሙ ባሉ ጠንካራ ጥያቄዎች  ግራ እየተጋቡ የመጡ  አንዳንድ የህወሀት አባላት  ራሳቸውን ከድርጅቱ አባልበነት እስከማግለል መድረሳቸውንና ጥቂት የማይባሉ የደህንነት ሠራተኞች መክዳታቸውንም መረጃው ይጠቁማል።

የሕዝብ ራእይ ለምን በአምባገነን ስም ይጠራል?


ኢትዮጵያ ሲቪክ ንቅናቄ
Ethiopian Civic Movement
አቶ ሃይለማርያም „የታላቁን መሪ ራእይ“ እንደሚተገብሩ ቃል ገብተዋል፤ ለውጥ እንደሚያደርጉ ግን አልገለፁም፡፡ ኢህአዴግ በአቶ መለስ ፍላጎት ብቻ ይመራ፣ የኢትዮጵያ ህዝብምEthiopian Civic Movement 2012 በሰውየው ፍላጎት ይገዛ ነበር፡፡ ከዛ ፍላጎት ማፈንገጥ ለግምገማ ያጋልጥና በጠላትነት ያስፈርጅ ነበር፡፡ ያገዛዙ ጠባይ በድርጅቱ አባላትም አለመተማመንን አስርፆና አስፍኖ፣ አባላቱ በግልፅ ሃሳባቸውን እንዳይገልፁ አፍኖ ስለቆየ ኢህአዴግ ከአቶ መለስ ሞት በሁዋላም እስካሁን የሚመራው በሟቹ መንፈስ ነው፡፡አባላቱ ከአፋኙ ባህል ገና አልተላቀቁም፡፡ ስለዚህ የአቶ ሃይለማርያም ንግግር የተጀመረውን መቀጠል ከሚለው ሃሳብ አለመውጣቱ ለጊዜው አያስገርምም፡፡
አቶ ሃይለማርያም የኢህአዴግ ባለስልጣን ሆነው፣ በተለይም በመለስ ዜናዊ ተመርተው ለዚሁ ስልጣን የበቁ እንደመሆናቸው፣ ባጫር ጊዜ የፖለቲካ ምህዳሩን በማስፋትና አንዳንድ የፖለቲካ ለውጦችን በማድረግ አገሪቱን ወደ ዴሞክራሲያዊ ስርዓት ለማሸጋገር ይችላሉ ብሎ መጠበቅ አይቻልም፡፡ በተለይም ቁልፍ የሆኑ ተቋሞች እንደ ዴህንነትና የጦር ሓይሉ በወንጀል የሚጠየቁና በሙስና የተጨማለቁ የህወሓት ሰዎች ቁጥጥር ውስጥ እስከሆኑ ድረስ ለውጥ ይመጣል ብሎ መጠበቅ አይቻልም፡፡

Monday, 19 November 2012

ESAT Daliy News-Amsterdam Nov 19, 2012 Ethiopia


High time to support Ethiopian Muslims by Abebe Gellaw


Ethiopian Muslims are waging their struggle in a religious context

For the last two decades, nonviolent struggle, or civil resistance, appeared to be highly misunderstood and confused in Ethiopia. The resultant effect of this confusion is that so many opportune moments to build a movement for change have been wasted. In fact, a number of leaders failed to provide the necessary leadership to mobilize the oppressed people of Ethiopia to confront their oppressors.
Though Ethiopian Muslims are waging their struggle in a religious context, they are showing us that nonviolent struggle is not “impossible”

Sunday, 18 November 2012

Meles Zenawi's legacy for the Horn of Africa [Al Jazeera,17 Nov 2012 ]

 Zenawi's regime will be remembered for holding Ethiopia together as one country even un...
der the centripetal ethnic order.

There is little doubt that Meles Zenawi's political architecture gave modest advantages to most ethnic groups in the country who were the subjects of the empire [EPA]
Any recent visitor to Ethiopia would be struck by the ubiquitous billboards commemorating the late Prime Minister's life, two months after his demise. Meles Zenawi's photo form the backdrop to the TV screens and adorns the streets of all the major towns and villages.