No one is born hating another person because of the colour of his sikn, or his background or his religion.
People must learn to hate, and if they can learn to hate, they can
be tought to love, for love comes more naturally to the human heart than its opposite. Nelson Mandela.

Friday 8 March 2013

Ethiopia: When Foreign Investors and Donors become complacent on crimes of corruption of the ruling regime

The struggle for democracy and freedom is a war on the crimes of tyranny. We have to make sure crime doesn’t, shouldn’t and would never pay. We have to declare criminals mustn’t getaway anywhere in the world to protect the people and save the country.
by Teshome Debalke
No one yet scratched the surface to examine the extent of the Ethiopian ruling regime led by Tigray People Liberation Front (TPLF) intricate economic crimes against the people of Ethiopia and Donor countries.
The gullible foreign community either knowingly became complacent on the crimes of the regime or taken for a ride as victims of the elaborate corruption of the savvy regime.

ሰበር ዜና ደሴ በፖሊሶች እየታመሰች ነው

ለሊት በደሴ ከተማ ከ30ሽ በላይ በራሪ ወረቀቶች ተበተኑ!
የደሴ መንግስት ባልስልጣናት ከፍተኛ መደናገጥ ውስጥ ናቸው መንግሰት የደሴ 
ሙስሊሞችን ለማዳከም የተለያዩ ሴራዎችን ሲሰራ መቆየቱ ይታወሳል መስጂዶቻችንን 
በመቀማት እና ኢማሞቻችንን በማባረር ከመስጂድ እንድንርቅ
ለማድረግ እንደሞከረም ይታወቃል
በዚህም ደሴ የነበረው እንቅስቃሴ በተወሰነ መልኩ ተቀዛቀዞ የነበረ
ሲሆን ዝምታው ለሊት ተሰብሯል፡፡ የተለያዩ ጹሁፎችን የያዙ
ከ30ሽ በላይ በራሪ ወረቀቶች ከተማውን አጥለቅልቀውት
አድረዋል ፡፡ወረቀቶቹ የተበተኑት በሙሉ በደሴ ከተማ ሲሆን
በቧንቧውሀ፤በሮቢት፤በአሬራ፤በሸዋበር፤በአራዳ፤በሳላይሽ፤በሰኞ
ገባያ፤በአሬራ፤በሜጠሮ ፤በቢለን እና በሌሎች በርካታሰ ሰፈሮች ወረቀቱ
ተበትኗል፡፡ወረቀቱ የተለያዩ ጹሁፎችን እና መፈክሮችን የያዘ ሲሆን

Thursday 7 March 2013

ድህነታቸውን ህዝቡ ላይ አራግፈው ለራሳቸው ባለፎቆች ሆነዋል” ስማቸው ያልተገለጸ እናት ከሉሉ ከበደ

ሰሞኑን ከአገር ቤት አንዲት እናት ልጃቸውን ሊጠይቁ መተው ነበር። ልጃቸው የባለቤቴ ጓደኛ ነች።..የኔም ጓደኛ!…እኒህ አናት አንደበተ ርቱእና ተደምጠው የማይጠገቡ ጨዋታ አዋቂ ቀልደኛም ናቸው። ሑሉም ነገር የገባቸው ፍጹም ፖለቲካ አዋቂ ብሩህ እናት ናቸው። ጨዋታቸው ንግግራቸው ሁሉ ይማርካል። ሰማንያ አመት አይሞሉም። ጥንክር ያሉ፤ የነቁ ፍጹም ጤናማ እናት ናቸው።

ወይን ቢጤ ገዛሁና ባለቤቴ ድፎ ዳቦ ጋግራ (እናቶች አዚህ አገር ሲመጡ ድፎ ዳቦ ሲቀርብላቸው ደስ እንደሚላቸው ታውቃለች) እንኳን ደህና መጡ ልንል ሄድን።
ለሁለት ሰአት ያህል አብሬ ስቆይ ከናታችን የገበየሁት ትምህርትና ቁም ነገር በቀላል የሚገመት አይደለም። የኢትዮጵያ ህዝብ እየጠላቸው ዛሬ ስልጣን ላይ የተጣበቁት የወያኔ ደናቁርት፤ የኢትዮጵያን ህዝብ ምንም አያውቅም ብለው፤ የሚገምቱትና የሚንቁት፤ወደ ታች ወደ ህብረተሰቡ ዝቅ ብለው፤ስለነሱ አገዛዝ፤ ስለ መልካም አስተዳደር ያለውን ግንዛቤ ቢረዱ ምን ያህል ከህብረተሰቡ ኋላ ኋላ እየሄዱ እንመራሀለን እንደሚሉ በተረዱና ባፈሩ ይበጃቸው ነበር።

Democratic Change In Ethiopia Support Organization Norway (DCESON) made its fourth quarter final general assembley.

Democratic Cchange In Ethiopia Support Organization /DCESON/ held the fourth quarter 
general assembly on March 24m 2013 in Oslo, in the hall infront of the DCESON office.
Including me there were more than 80 attendants in the meeting hall.
The meeting is opend by the chairman of  DCESON Mr. Dawit Mekonen first by asking 
the attemdants for  a one minute remembrance pray for those killed by the ethino-facist
TPLF regieme ,then Mr Dawit Mekonen go directly by inviting to the secretay of 

Wednesday 6 March 2013

The Moral Equivalent of an Anti-Apartheid Movement in Ethiopia? ALEMAYEHU G MARIAM

Ethiopian Muslims engaged in the moral equivalent of an anti-Apartheid movement?

In her recent commentary in the New York Times Book Review, “Obama: Failing the African Spring?”, Dr. Helen Epstein questioned the Obama Administration for turning a blind eye to human rights violations in Africa, and particularly the persecution of Muslims in Ethiopia. She argued that “After more than four years in office… Obama has done little to advance the idealistic goals of his Ghana speech.” In fact, she finds the Administration playing peekaboo with Paul Kagame, the Rwandan dictator and puppet master of M23 (the rebel group led by Bosco Ntganda under indictment by the International Criminal Court) which has been wreaking havoc in Goma, (city in eastern Democratic Republic of the Congo) and Youweri Museveni, the overlord of the corruptocracy in Uganda. Dr. Epstein is perplexed by President Obama’s lofty rhetoric and his paralysis when it comes to walking the talk in Ethiopia:

! ………… የህወሓት ድርጅታዊ ጉባኤና መዘዙ ……………!

የኢህኣዴግ ድርጅታዊ ጉባኤ እንደገና በኣንድ ወር ተራዝሞ በሚቀጥለው መጋቢት ወር እንደሚካሄድ ሰምተናል። ለምን ተላለፈ ብለን እንጠይቅ። የኢህኣዴግ ድርጅታዊ ጉባኤ ለማካሄድ መጀመርያ ኣራቱን ኣባል ድርጅቶች የየራሳቸውን ጉባኤ መጥራት ይጠበቅባቸዋል።

ኣሁን የዘገየበት ምክንያት ታድያ በህወሓት ኣመራር ኣባላት መስማማ ት ስለጠፋ ነው። ህወሓት በሁለት እንደተከፈለ ሰምተን ነበር። ሁለቱም ቡድኖች የየራሳቸውን ከካድሬዎች ድጋፍ የማሰባሰብ ዘመቻ ሲያካሂዱ ቆይተዋል። ዘመቻው ኣንዱን ቡዱን ሌላውን ቡዱን በሚቀጥለው የህወሓ ት ድርጅታዊ ጉባኤ ስብሰባ ከስራ ሃላፊነት (ከተመራጭነት) ለማስወገድ ያለመ ነበር። ነገር ግን በሚገርም ሁነታ ሁለቱም ቡድኖች በካድሬዎቻቸው ድጋፍ ኣላገኙም።

የፓርቲው ኣባላት በሁለቱም (ባጠቃላይ በህወሓት) እምነት እንደሌላቸው ኣስረግጠው ገልፀውላቸዋል። እናም ኣሁን ሁለቱም ቡድኖች ኣብረው ተሸብረዋል። እንደ መፍትሔም ከጉባኤ በፊት እርቅ እናስቀድም በሚል ሓሳብ የተስማሙ ይመስላሉ። (ሁለቱም ድጋፍ ስላጡ)።

እንደዉጤቱም ትናንት ለመታረቅ ስብሰባ ይዘው ዉለዋል። ግን ከሽፈዋል (ያለ ምንም ተስፋ ሰጪ ዉጤት ተበትነዋል)። ዛሬም ጥረቱ ቀጥሎ ውለዋል። ኣሁን የተለያዩበት (ግን ለመስማማ ት የሚፈልጉበት ) ኣስቸኳይ ኣጀንዳ ምንድነው?

እኛ የኢህአዴግን ጠመንጃ እንፈራለን፤ ኢህአዴግ ደግሞ 97 ላይ የመጣበትን የህዝብ ጎርፍ ይፈራል ‹‹ኢህአዴግን በሁለት ሳምንት ስራ በዝረራ በአንዳንድ አካባቢዎች ማሸነፍ ይቻላል፤ በአዲስ አበባ ግን ሁለት ቀን በቂ ነው››

ያለማመንታት ፕ/ር መረራ ‹‹ፖለቲከኛ ናቸው›› ማለት ይቻላል፡፡ በኢትዮጵያ የፖለቲካ ጉዞአቸውም እንደ ፖለቲካ ሳይንስ ምሁርነታቸውና እንደፖለቲከኛነታቸው በሚያደርጉት ተሳትፎአቸው ይታወቃሉ፡፡ በኢትዮጵያ ህዝብ ዘንድ ደግሞ በፓርላማ በነበራቸው ቆይታ በግልፅነታቸውና በቀልድ እያዋዙ ተናጋሪነታቸው ነው የሚታወቁት፡፡ በፖለቲካ የተሳትፎ ህይወታቸው የሚጀምረው አምቦ የሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት ተማሪ እያሉ ነበር፡፡ የንጉሱን አገዛዝ ለመጣል ከተንቀሳቀሱት አፍላ ወጣቶችም አንዱ ናቸው፡ ፡
በወቅቱ የ66ቱ አብዮት እውን ቢሆንም አብዮቱ ብዙዎቹን ሲበላ እሳቸው ‹‹በዕድል›› በሚሉት ከበርካታ የሞት አጋጣሚዎች አምልጠዋል፡ ፡ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የፖለቲካ ሳይንስ ተማሪ ሆነው ግን ከደርግ ጨካኝ የብረት መዳፍ አላመለጡም፡፡ ለበርካታ ዓመታት ያለክስ በፖለቲካ እስረኝነት አሳልፈዋል፡፡ ባለፈው ዓመት አውራምባ ታይምስ ጋዜጣ ‹‹እርስዎ በግልዎ መታሰርን ይፈራሉ?›› ሲል ላቀረበላቸው ጥያቄ ‹‹መታሰር… እእእ… ለመታሰር አልፈልግም፡፡ በደርግ ጊዜ ወደ ሰባት ዓመታት ስለታሰርኩኝ፤ እስር ምን እንደሆነ ስለማወቅ እስር መፍራት አለብኝ፡፡ ፍርሃቴ ግን ገደብ አለው›› ሲሉ ነበር የመለሱት፡፡ የ7 ዓመት እስራታቸው ደግሞ ዛሬ በብዙዎች ዘንድ ለሚታወቁበት በግልፅና በቀልድ እያዋዙ ተናጋሪነታቸው የህይወት ለውጥ ምክንያት እንደሆናቸው ነው ለኢትዮ-ቻናል የገለፁት፡፡ ‹‹የማክረር ፖለቲካን›› ያኔ ነው የተውኩት በማለት፡፡

Tuesday 5 March 2013

ESAT Daily News Amsterdam 05 March 2013 Ethiopia


ከእሁድ እስከ እሁድ (የሳምንቱ አጫጭር ዜናዎች)


“የሙስሊሙ እንቅስቃሴ ከመንግስት እጅ እየወጣ ነው …”
የሙስሊሙ ጥያቄ ከመንግስት እጅ እየወጣ ስለመሆኑ የሚያመላክት ሁኔታ መታየቱን ኢሳት የካቲት 22 ቀን 2005 ዓ ም ዘገበ። ኢሳት እንዳለው የድምጻችን ይሰማ አስተባባሪዎች በነደፉት መርሐግብር መሰረት በአገሪቱ ዋና ዋና ከተሞች ተቃውሞዎች ተደርገዋል።
በመቀሌ፣ በመቱ፣ በጅጅጋ፣ በአፋር፣ በጅማ፣ ወልቂጤ፣ ጎንደር፣ በአዲስ አበባ እና በሌሎችም የአገሪቱ ክፍሎች ተቃውሞዎች ተነስተዋል። በአዲስ አበባ ሙስሊሙ ማህበረሰብ “መሪዎቻችን ይፈቱ ድምጻችን ይሰማ በቤታችን ሰላም ስጡን” የሚሉ መፈክሮችን ማሰማታቸውን ያስታወቀው ኢሳት አሁን ባለው ሁኔታ የሙስሊሙ ጥያቄ ከመንግስት እጅ እየወጣ ለመሆኑ አመላካች እንደሆነ ገልጿል።
የኢትዮጵያ ሙስሊሞችን ለመከፋፈል መንግስት በእየለቱ የሚያሰራጨው ፕሮፓጋንዳ ሙስሊሙን በቁጭት እንዲነሳ እያደረገው መሆኑን ታዛቢዎች እንደሚናገሩ ያመለከተው ኢሳት፤ “በመላው አገሪቱ የሚገኙ በሚሊዮኖች የሚቆጠሩ ሙስሊሞች እጅግ ሰላማዊ በሆነ መንገድ የሚያሰሙት ተቃውሞ ብዙዎችን እንዳስደመመ ቀጥሎአል” በማለት ዘገባውን ቋጭቷል።

ኢህአዴግ አሣ አስጋሪዎችን ጨፈጨፈ የአሜሪካዊው አስከሬንና አሟሟት ሊመረመር ነው


የመከላከያ ሰራዊት በድንገተኛ ከበባ ከገደላቸው ንጹሃን ዜጎች መካከል የአሜሪካ ዜግነት ያላቸውን የአቶ ኡሞት ኡዶል ግድያ አስመልክቶ የአሜሪካ መንግስት አስፈላጊውን ሁሉ ምርመራ እንደሚያደርግ አስታውቋል። ግድያው ከተፈጸመ በኋላ የሰራዊቱ አባላት አስከሬን አደባባይ በማውጣት ለህዝብ እያሳዩ ደስታቸውን ሲገልጹ የተመለከቱ የጋምቤላ ከተማና አካባቢው ነዋሪዎች ክፉኛ መበሳጨታቸውን ለማወቅ ተችሏል፡፡
በጋምቤላ የደረቁን ወቅት ወይም በጋውን በወንዞች ዳር ውሃ ተንተርሶ መኖር የተለመደ ነው። ከቋሚ የመኖሪያ ቀዬ ወደ ወንዝ ዳርቻ በመሄድ አድኖ መመገብና አሳ አስግሮ ዕለትን ማሳለፍ የባህል ያህል ነው። በአገሬው ልምድ መሰረት ከቋሚ መኖሪያቸው ወደ ውሃ ዳር የሚሄዱት ወንዶች ሲሆኑ ጉዞውም የሚደረገው በቡድን ነው።
በዚሁ መሰረት በጋምቤላ ክልል የጎክዲፓች ነዋሪዎች የደረቁን ወቅት ለማሳለፍ በጊሎ ወንዝ ዳርቻ ወደምትገኘው አብሌን ያመራሉ። በቡድን ወደ አብሌን ያመሩት ሰዎች ከወንዝ አሳ በማስገርና ያገኙትን በማደን ቀን እየገፉ ሳለ የካቲት 21፤2005ዓም (28/2/13) በድንገት የመከላከያ ሰራዊት ከበባቸው። ተኩስ ተከፈተ። ለጊዜው ስድስት ሰዎች ህይወታቸው ማለፉንና የቆሰሉ እንዳሉ ለተጎጂዎቹ ቅርበት ያላቸው ያስረዳሉ።

ከኬኒያው ፕሬዜዳንታዊ ምርጫ ምን እንማራለን? በታምሩ ገዳ

ለውጥ ፈላጊ ኬንያዊያን መራጮች ደምጽ ለመሰጠት ተራቸውን ሲጠባበቁ

ህዝባዊ  ምርጫዎች  በመጡ ቁጥር ስልጣኑን እነማን ይርከባሉ? ምርጫው ምን አዲስ  ነገር ይፈጥርልን ይሆን? ምርጫው ሰላም ወይም  አለመረጋጋት … ወዘተ ይቀሰቀስ ይሆን? የሚሉ መሰል  ጥያቄዎች በበርካታ መራጮች  አይምሮ ውስጥ መመላለሱ የተለመደ ነው፡፡
ከአምስት አመት (2007\2008 እ ኤ አ) በፊት ተካሄዶ  በነበረው  ፕሬዜዳንታዊ  ምርጫ ሳቢያ  ከ1300 በላይ ዜጎቿን ያጣች ፡ከ600ሺህ በላይ ዜጎቿ የተፈናቀሉባት  እና   በቤሊዮኖች  የአሜሪካ ዶላሮች  የሚገመቱ ንብረቶች  የወደሙባት  ጎረቤት አገር  ኬኒያ  በያዝነው  የፈረንጆቹ መጋቢት 4 2013 እኤአ ፕሬዜዳንታዊ  ምርጫ አድርጋለች፡፡ ከአንድ  ሳምንት በፊት በጋዜጠኞች አዘጋጅነት  ስምንት እጩ ፕሬዜዳንታዊ  ተመራጮች  ባደረጉት  3 ሰአት  የፈጀ የመጀመሪያው ዙር  ክርክር  በ34  ራዲዮኖች  እና  ስምንት የቴሌቭዥን ጣቢያዎች  በቀጥታ ተተላልፋል፡፡ ይህ

Sunday 3 March 2013

Visiting Scholar Describes Ethiopian Political Climate

The Student Voice of Austin Community College
Story by Shireen Fatehi-Sedeh, Reporter


ACC visiting scholar and a conflict studies specialist Alemayehu Weldemariam described Ethiopia’s political climate with the following analogy:
A man thinks he is a grain of corn, so he’s treated for his delusion at the hospital. He’s cured and leaves the hospital only to come running back yelling, “There’s a chicken out there”! The doctor reassures him that he is a man, not a grain of corn. “Yes, but does the chicken know that?” the man asks.
Weldemariam likened the Ethiopian prime minister to the delusional man during his  first lecture of the International Visiting Scholar Speaker Series. An audience of about 100 people attended the event at the Riverside Campus auditorium.