No one is born hating another person because of the colour of his sikn, or his background or his religion.
People must learn to hate, and if they can learn to hate, they can
be tought to love, for love comes more naturally to the human heart than its opposite. Nelson Mandela.

Saturday 25 May 2013

የበረከትና አላሙዲ ልሳን (ከኢየሩሳሌም አርአያ)

በአላሙዲ የገንዘብ ድጋፍ የሚደረግለት፣ በረከት ስምኦን ከጀርባ የሚመሩት እና በአንድ ኤርትራዊ የሚዘጋጀው ጋዜጣ አለም አቀፉን ማህበረሰብ ለማደናገር ሲሞክር መታየቱን ተከትሎ ምስጢሩን የሚያውቁ የቅርብ ምንጮች ጉዳዩን አጋለጡ። « ሰንደቅ» የተባለውና በነፃ ፕሬስ ስም የሚያደናግረው ጋዜጣ ፍሬው አበበ በተባለ ዋና አዘጋጅነት እንዲሁም በኤርትራዊው ፋኑኤል ክንፉ ምክትል ዋና አዘጋጅነት የሚሰናዳ ሳምንታዊ ጋዜጣ ሲሆን ቦሌ አትላስ ሆቴል አካባቢ በውድ ዋጋ ቢሮ ተከራይቶ እንደሚሰራ ያስታወቁት ምንጮቹ አያይዘውም ፍሬው አበበ ከዚህ ቀደም የብአዴን ልሳን በሆነው « ማህቶት» ጋዜጣ ላይ ይሰራ እንደነበረና ከብአዴን አመራር አባላትም ጋር የጠበቀ ግንኙነት እንዳለው አረጋግጠዋል። በፓርቲው ልሳን ለመስራት ደግሞ የድርጅቱ አባል መሆን ግድ እንደሚል የጠቆሙት ምንጮቹ “ጋዜጠኛ” ፍሬው የፓርቲው አባል እንደሆነና በነበረው ታማኝነት በበረከት ስሞን ተመርጦ አሁን ባለበት ጋዜጣ እንዲሰማራ መደረጉን አስታውቀዋል። በተጨማሪ «የኢትዮጲያ ነፃ ጋዜጠኞች ማህበር» ተብሎ በሚጠራውና የገዢው ፓርቲ ተለጣፊ በሆነው “ማህበር” ጋዜጠኛ ፍሬው የቦርድ አባል ሲሆን፣ ይህ ማህበር በሃገሪቱ ነፃ ፕሬስ እንዳይኖር ቀን ከሌሊት የሚተጋ ነው ሲሉ ምንጮቹ በመግለፅ ተከታዩን ማስረጃ ያቀርባሉ።

Which Way Ethiopia: Revolution, Civil War, or National Reconciliation? By Messay Kebede

Since the death of Prime Minister Meles, the political situation of Ethiopia has entered a phase of uncertainty with no clear momentum toward stabilization. Despite predictions of the imminent collapse of the EPRDF, either under the pressure of a popular uprising or splits within its ranks, the political situation shows no sign of heightened challenge to the regime. In fact, it remains a mystery that no political upheavals of any importance occurred following the death of Meles, who was after all the center and the driving force of the whole system. On the other hand, however, notwithstanding an orderly succession, the uncertainty has not been removed and symptoms of unresolved internal conflicts transpire occasionally. Above all, the extent to which the new prime minister is really in charge being anything but assured, the vacillation of the system lingers, given that the entire

SMNE Urges Secretary Kerry to speak out

SMNE Urges Secretary Kerry to speak out on behalf of freedom of expression, freedom of assembly, independent judiciaries and open political space in Ethiopia.

Open Letter to Secretary of State John Kerry,


May 21, 2013
Secretary of State John F. Kerry,
US Department of State
2201 C Street NW
Washington, DC 20520
VIA FACSIMILE
Dear Secretary Kerry,
SMNE Urges Secretary Kerry to speak out We are pleased to know you will be one of the distinguished guests at the 50th anniversary of the African Union. This is a celebration not for Africans alone, but for the world. Sadly, the progress made over the last half-century falls substantially short of what could have been possible.
The formation of the African Union (AU) followed the liberation of many African countries from the minority rule exercised during the colonization of Africa. At the AU’s inception, the hope for Africa was that it become a continent where freedom of expression, freedom of belief, freedom of assembly, equality, impartial justice, and the rule of law would undergird all aspects of

Obang Metho

For those who don't know, the Solidarity Movement for a New Ethiopia is not an opposition group, but is instead a response to the need for the protection of the Ethiopian people from the TPLF/EPRDF government’s actions. Our main objective is not to take their office, but to bring about fundamental change to a system that promotes serial dictatorships, ethnic hatred and continued human rights atrocities to the people of Ethiopia.

The SMNE seeks to find solutions to bring reconciliation among the brothers and sisters of Ethiopia before our country breaks into violence and instability. This will require that each of us reaches out to others; one human being to another.

Thursday 23 May 2013

አራት የኢአዴግ ባለስልጣኖች ከሀገር እንደወጡ አልተመለሱም

ለሁለት ሳምንት ስልጠና ወደ አሜሪካ አገር ከሄዱ 20 የመንግስት ባለስልጣናት መካከል በቅርቡ ከስራው የተነሳው እና በዘር ማጥፋት ወንጀል የሚጠረጠረው የጋምቤላ ክልል አስተዳዳሪ የነበረው ኦሞድ ኦቦንግ፣ የኦሮሚያ ክልል ምክትል አስተዳዳሪ አብዱላዚዝ መሃመድ እና የአዲስ አበባ ምክትል ከንቲባ ጨምሮ አብዛጮቹ ባለስልጣናት ስልጠናቸውን ቢጨርሱም ወደ ሃገር ቤት ከሚመለሰው ቡድን ተለይተው መጥፋታቸው ታወቀ። በቅርቡ ከተጀመረው የሙስና እስር ጋር ተያይዞ በርካታ ሃገር ቤት ያሉ ባለስልጣናት እና ባለሃብቶችም ከነቤተሰቦቻቸው ከሃገር ለመውጣት እየተሯሯጡ እንደሆነ ተዘግቦአል።
ዝርዝሩን እንደደረሰን አናሳውቃለን

ሰበር ዜና በጎንደር ከተማ የተቃውሞ ሰልፍ ተደረገ


ሰበር ዜና በጎንደር ከተማ የተቃውሞ ሰልፍ ተደረገ



የቀበሌ 6 እና 7 ወጣቶች ዛሬ ግንቦት14፣ 2005 ዓም ባደረጉት ሰልፍ የመብራት፣ የውሀ፣ የስራ አጥነት እና የመልካም አስተዳደር ችግሮች እንዲፈቱላቸው ጠይቀዋል።
በጉዳዩ ዙሪያ ያነጋገርናቸው የአንድነት ፓርቲ የሰሜን ጎንደር አደራጅና የምክር ቤት አባል የሆኑት አቶ ሙላት ፍሰሀ ወጣቶቹ ብሶታቸውን ለመሳማት ለሰልፍ መውጣታቸውን ተናግረዋል።
በሰልፉ መጨረሻ ላይ አንዳንድ ወጣቶች በፖሊሶች ሲዋከቡ መታየታቸውን በስፍራው የተገኘው ተባባሪ ዘጋቢያችን ገልጿል።
North west of Ethiopia, Gonder people (kebele 6 and 7 youths and elders) have raised their concern on the electric, water, costly living conditions and good governance problems with a huge demonstration. The demonstration was prepared for days without known by the local and regional administrations officials. The demonstration was finished peacefully without any problems, and it was marched from Abo sefer to the administration office to demand the problems to be solved. Now it looks the beginning of the end to break the silence of the people in Ethiopia. source ECADF posted by Daniel tesfaye

Amnesty International 2013 Report: Ethiopia

Freedom of expression Human rights defenders Torture and other ill-treatment Arbitrary arrests and detentions Excessive use of force Conflict in the Somali region Forced evictions

Amnesty International 2013 Report: EthiopiaThe state stifled freedom of expression, severely restricting the activities of the independent media, political opposition parties and human rights organizations. Dissent was not tolerated in any sphere. The authorities imprisoned actual and perceived opponents of the government. Peaceful protests were suppressed. Arbitrary arrests and detention were common, and torture and other ill-treatment in detention centres were rife. Forced evictions were reported on a vast scale around the country.
Background
In August, the authorities announced the death of Prime Minister Zenawi, who had ruled Ethiopia for 21 years. Hailemariam Desalegn was appointed as his successor, and three deputy prime ministers were appointed to include representation of all ethnic-based parties in the ruling coalition.

! …… ከ ፍሰሓ ደስታ ጋር ማወዳደር ! ለምን? ……! by Abraha Desta


በተወሰኑ ካድሬዎች (በትግርኛ) ተፅፎ የኣብርሃን ፅሑፎች ይቃወማሉ ተብለው ለታመነባቸው ፌስቡከኞችና ለህወሓት ኣባላት የተበተነው ፅሑፍ ኣይቸዋለሁ። ፍሬ ሓሳቡ “ ኣብርሃ ደስታ ልክ እንደነ ፍሰሃ ደስታ የራሱን ክብር ኣሳልፎ ለመስጠት፣ ቤተሰቡና ሀገሩ ለመሸጥ ከትግራይ ጠላቶች ኣብሮ እየተንቀሳቀሰ ሲሆን ተጋሩ ግን ……” የሚል መልእክት ኣለው።

ይሄንን ‘ግብረ መልስ’ የተሰጠው ፣ “ሰው በተግባሩ (በሰራው ስራ) እንጂ በዘር ሀረጉ፣ በሃይማኖታዊ እምነቱና ፖለቲካዊ ኣመለካከቱ ሊመዘን ኣይገባም” የሚል መልእክት ያለው ሓሳብ በመፃፌ ነው።

ይሄንን ታድያ የኣንድ ህዝብ ክብር ኣሳልፎ መስጠት ኣይደለም። የሰው ክብር ያለው ሰው በመሆኑ ላይ ነው። ሰው እንደሰው መከበር ኣለበት፤ ሌላው ሁሉ የግል ጉዳይ ነው። እኔ የመሰለኝን ሓሳብ ስለፃፍኩና ሌሎችን ሰዎች (ማናቸውም ከትግራይ ወይ ኢትዮዽያ ወይ ኣውሮፓ ወይ የትም) የኔን ሓሳብ ቢጋሩ እንዴት ‘ክብርን ለሌሎች ኣሳልፎ መስጠት’ ሊባል ይችላል?

እኔ ሀገር ለመሸጥ ኣልተነሳሁም። በሀገር ኣንድነት ነው የማምነው። ከፍሰሃ ደስታ የሚያመሳስለን ይሄ ነጥብ ነው። እኔ ፍሰሃ ደስታን የምቃወመው ለሀገር ኣንድነት በመቆሙና ከሌሎች ኢትዮዽያን ወንድሞች ኣብሮ በመስራቱ ኣይደለም። እኔ ከሱ (ፍሰሃ ደስታ) ጋር የምለይበት ነጥብ (የማልስማማበት) የደርግን ጨቋኝ ስርዓት ኣካል ሁኖ ኢትዮዽያውያንን (ትግራይ ጨምሮ) በመበደሉ ነው።

ህዝብን በሃይል የሚገዛ፣ የሚያፍን፣ የሚጨቁን፣ የሚገድል ባለስልጣን ኣልወድም (እቃወማለሁ)። ለዚህ ነው የህወሓትን ባለስልጣናት የምቃወማቸው። ስለዚ የጨቋኙ ደርግ ስርዓት ኣካል ስለነበር (ፍሰሃ ደስታ) ከህወሓት ባለስልጣናት እንጂ ከኔ ጋር የሚመሳሰልበት ኣጋጣሚ የለም። እኔ ጭቆናን የማልወድ ተራ ሰለማዊ ሰው ነኝ። ከጨቋኞች ጋር የሚተባበርም ኣልወድም። ለዚህ ነው የህወሓት ኣባላትና ደጋፊዎች ከድርጊታቸው (ገዢው ፓርቲ ከመደገፍ) እንዲቆጠቡ በሓሳብ ለማሳመን ጥረት የማደርገው (መደገፍ መብታቸው ቢሆንም)።

Tuesday 21 May 2013

ኢንጅነር ይልቃል ጌትነት “የሰማያዊ” ፓርቲ ሊቀመንበር ከላይፍ መጽሄት ጋር ያደረጉት ቃለ-ምልልስ ላይፍ መጽሄት


Interview Eng. Yilkal Getnet ኢንጅነር ይልቃል ጌትነት የ ‹‹ሰማያዊ›› ፓርቲ ሊቀመንበር ናቸው፡፡ ፓርቲው ከተመሰረተ ጥቂት እድሜ ያስቆጠረ ቢሆንም በአሁኑ ወቅት በተለያዩ ርዕሰ ጉዳዮች የሚነሳ ለመሆን በቅቷል፡፡ የላይፍ መጽሄት አዘጋጅ የሆነው ዳዊት ሰለሞን ግንፍሌ አካባቢ በሚገኘው የፓርቲው ጽ/ ቤት በመገኘት ኢንጅነሩን በዋናነት ስለ አማሮች መፈናቀል አነጋግሯቸዋል፡፡
ላይፍ ፡- ለፖለቲካ ስራ ሙሉ ጊዜን መስጠት በኢትዮጵያ ነባራዊ ሁኔታ አስቸጋሪ አይሆንም?
ኢንጅነር ይልቃል ፡- መኖር ስላለብኝ ጥቂት ስራ እሰራለሁ፣ የሚበዛውን ጊዜዬን ግን የማሳልፈው ለፓርቲው ስራ ነው፡፡ አንዳንድ ጊዜ ነገሮች ለምርጫ አስቸጋሪ ሲሆኑ የምትወስደው ውሳኔ አንዱን በማጠፍ ለአንደኛው ብቻ ራስህን መስጠት ይሆናል፡፡
ላይፍ ፡- የሚመሩት ፓርቲ ሰማያዊ የፖለቲካ ፍልስፍናው በምን ላይ የተመሰረተ ነው?
ኢንጅነር ፡- ጥያቄው ሰፋ ያለ ነው፡፡ በዋናነት ግን የፖለቲካ ፍልስፍናችን በግለሰብ መብት ላይ የተመሰረተ ነው፡፡ ሴንተር ራይት ሞደሬት ሊበራሊዝምን የፖለቲካ አመለካከት እናራምዳን ብለን ነው የምናምነው፣ የግለሰብ መብት ከተከበረ የሁሉም መብት ይከበራል እንላለን፣ መብት ከግለሰብ ይጀምራል፡፡ ለምሳሌ ይልቃል