ሰበር ዜና በጎንደር ከተማ የተቃውሞ ሰልፍ ተደረገ
የቀበሌ 6 እና 7 ወጣቶች ዛሬ ግንቦት14፣ 2005 ዓም ባደረጉት ሰልፍ የመብራት፣ የውሀ፣ የስራ አጥነት እና የመልካም አስተዳደር ችግሮች እንዲፈቱላቸው ጠይቀዋል።
በጉዳዩ ዙሪያ ያነጋገርናቸው የአንድነት ፓርቲ የሰሜን ጎንደር አደራጅና የምክር ቤት አባል የሆኑት አቶ ሙላት ፍሰሀ ወጣቶቹ ብሶታቸውን ለመሳማት ለሰልፍ መውጣታቸውን ተናግረዋል።
በሰልፉ መጨረሻ ላይ አንዳንድ ወጣቶች በፖሊሶች ሲዋከቡ መታየታቸውን በስፍራው የተገኘው ተባባሪ ዘጋቢያችን ገልጿል።
North west of Ethiopia, Gonder people (kebele 6 and 7 youths and elders) have raised their concern on the electric, water, costly living conditions and good governance problems with a huge demonstration. The demonstration was prepared for days without known by the local and regional administrations officials. The demonstration was finished peacefully without any problems, and it was marched from Abo sefer to the administration office to demand the problems to be solved. Now it looks the beginning of the end to break the silence of the people in Ethiopia. source ECADF posted by Daniel tesfaye
No comments:
Post a Comment