No one is born hating another person because of the colour of his sikn, or his background or his religion.
People must learn to hate, and if they can learn to hate, they can
be tought to love, for love comes more naturally to the human heart than its opposite. Nelson Mandela.

Tuesday 22 October 2013

! ……. የገዢዎቻችን ነገር ……….!


ኣንድ

በ1993 ዓም የህወሓት ክፍፍል መለስ የነ ስየ/ተወልደ ቡድን ለማሸነፍ በህወሓት ሰነፎች (የራሳቸው ነፃ ሓሳብ ያልነበራቸው) የፓርቲው ሰዎች ኣሰባስቦ ‘እኔን መርጠዋል’ ብሎ በህወሓት ሊቀመንበርነቱና የጠቅላይ ሚኒስተር ስልጣኑ ይዞ እንደሚቆይ ኣሳወቀ። ኣቶ ኣባይ ወልዱም ይሄንን ‘የመለስ ራእይ’ (ሰነፎች ማሰባሰብ፣ ጎበዞች ማባረር) እየተገበረ ይገኛል።

ሰነፎቹ ስልጣን ተረካቢዎች ኣሁን የጠበቁት የህዝብ ድጋፍ ባለ ማግኘታቸው ግራ ተጋብተው የሚናገሩትን ነገር እስካለማወቅ ደርሰዋል። በተለይ ኣዜብ መስፍንና ኣባይ ወልዱ (እንዲሁም ስብሓት ነጋ) ለሚናገሩት ነገር ‘ይቅር’ እንበላቸው። ብቁ ፖለቲከኞች ኣለመሆናቸው እየነገሩን ነው። ጭንቀታቸው በኣደባብይ ሲናገሩ ያሳዝናሉ።

ሁለት

Sunday 20 October 2013

የ2013/2006 የአመቱ ምርጥ የኢትዮጵያ ሃብታሞች


1- ሼህ መሃመድ አላሙዲን
የወርቁን ማእድን አጠቃላይ ይዞታ በእጃቸው ያደረጉ እና በሟች መለስ ዜናዊ ትእዛዝ በመቶሺዎች የሚደርሱ ኢትዮጵያውያን ገበሬዎችን በማፈናቀል የአገሪቱን መሬት የያዙ....የሃብት መጠን 10 ቢሊዮን ዶላር
...

2-ወይዘሮ አዜብ መስፍን
የቀድሞ የሟች ጠቅላይ ሚኒስትር ባለቤት እና በህዝባዊ መጠሪያዋ "የሙስና እናት" የምትባለው ወይዘሮ በኢትዮጵያ ውስጥ የተለያዩ ግዙፍ ካምፓኒዎች ያሏት እና በሌሎችን ካምፓኒዎች ውስጥ የራሷ ጥቅሞችን የሚያስከብሩ አክሲዮኖች ያሏት .....የሃብት መጠን 4 ቢሊዮን ዶላር

3-አቶ ብርሃኔ ገብረክርስቶስ
የሟች መለስ ዜናዊ እና የባለቤቱ የአዜብ የቅርብ ወዳጅ ሲሆን በውጪ ያላቸውን ሃብት ሲያመቻችላቸው የነበረ ወኪላቸው ነው የሃብት መጠኑ 2 ቢሊዮን ዶላር