No one is born hating another person because of the colour of his sikn, or his background or his religion.
People must learn to hate, and if they can learn to hate, they can
be tought to love, for love comes more naturally to the human heart than its opposite. Nelson Mandela.

Friday, 31 May 2013

ትህዴን በለቀቀው የጦር ኃይሉን የሚያሳይ ቪድዮ ዙሪያ አስተያየትዎ ምንድን ነው?

(ዘ-ሐበሻ) የትግራይ ህዝብ ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ የምስራቅ ክፍለ ጦር ግንባር ሰራዊቱን በዩቲዩብ በኩል ከለቀቀ በኋላ በህዝብ ዘንድ ከፍተኛ መነጋገሪያ ሆኗል።
ትህዴን በዩቲዩብ በለቀቀው ቪድዮ “ሃይሌን አጠናክሬ ጠላትቼን ልቀጣ ተነስቻለሁ” ይላል። እንደ ትህዴን ገለጻ “የኢህኣዴግ ስርኣት የሚወድቀው በሰለማዊ ትግል ሳይሆን ራሱ በመረጠው በትጥቅ ትግል ስለሆነ፤ ኣንድነትን በመፍጠር እድሜ ጠላታችንን እናሳጥር” ሲል ጥሪውን በቪድዮው ስር አቅርቧል።
ይህን ተከትሎ በተለያዩ ቦታዎች የተለያዩ አስተያየቶች እየተሰጡ ይገኛሉ። በተለይ አስመራን መቀመጫቸውን ያደረጉ ተቃዋሚዎች ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ሰላማዊ ትግል አያዋጣም በሚል ጦር ሰራዊታቸውን የሚያሳዩ ቪድዮዎችን እያቀረቡ ይገኛሉ። የአርበኞች ግንባር ከዚህ ቀደም ቪድዮውን የለቀቀ ሲሆን አሁን ደግሞ ትህዴን ይህን ማድረጉ አንዳንዶች ትግሉ መቼ ይሆን ከአስመራ የሚወጣው ሲሉ ይጠይቃሉ። በሌላ በኩል

ዓባይና የመለስ ዜናዊ (ወያኔ) ታላቁ ሴራ በከፋለ

ሰሞኑን የአለምንና የኢትጵያውያንን ሀሳብና አስተየት ለመለዎጥ ወይም ለማሳሳት ወያኔ በወኪሎቹ አማካይነት የተለመደዉን ፕሮፓጋንዳ ሲነዛ ከርሞአል። ዓባይ እንደሚጠቅመን ሆኖ ቢገደብልን እጂግ ደስ ይለን ነበር። የወያኔ ትግሬዎች ሰለአባይ ከባለቤቱ ከኢትጵይያ ህዝብ በላይ የሚያቀነቅኑበት የሚጮሁበትና ሚያስመስሉበት ምክንያቱ ሌላ ነው። እነሱ ሃገር ወዳድ ሌሎች ኢትዮጵዉያን ሀገራቸዉ ብታድግና ብትጠቀም የሚጠሉ ሆነው አይደለም።
የኢትዮጵያም ህዝብ ይህንን በደንብ ያዉቀዋል። ከእባብ እንቁላል እርግብ ኣልጠብቅም ብሎአቸዋ። ታዲያ ይኸ ሁሉ የአዞ እንባ ማፍሰስና የኢትዮጵያን ሀዝብ ጩኸት ለመቀማት የመሞከር ሚስጥሩ ምንድነው??? ወያኔ ኢትዮጵያን ለመጉዳትና ለረጂም ጊዜ እችግር ዉስጥ ለማስገባት ካስጠናቸዉ ትልልቅ ጉዳዮች (ፕሮጀችቶች) ኣንደኛዉና ዋናው የአባይ ግድብ ነው። ለዚህም ማስረጃ የሚከተሉትን ነጥቦች ተመልከቱ:

Wednesday, 29 May 2013

! …. ትንሽ ስለ ዳንኤል ብርሃነ …! by Abraha Desta

ዳንኤል (Daniel Berhane) የፌስቡክ ጓደኛዬ ነው። የኢህኣዴግ መንግስት ደግፈው ከሚፅፉ ሰዎች የተሻለ መከራከርያ ሓሳብ ማንሳት የሚችል ነው። ሞያው ራሱ እንደነገረን ጋዜጠኛ ነው። ከኢህኣዴግ ባለስልጣናት በቅርብ እንደሚገኝ (የአብዛኞቹ የግል ስልክ ቁጥር እንዳለው) እገሌ ጋ ደውዬ ነበር፣ እገሌ ስልኩ አያነሳም … ገለመሌ እያለ ከሚፅፋቸው ነገሮች መረዳት ይቻላል።

የሆነ ሁኖ ጥረቱ የሚመሰገን ነው።

እኔ ስለ ዳንኤል የሰማሁት የደህንነት (የሳይበር ሰላይ) መሆኑ፣ በበረከት ስምኦን ፍቃድ የተሰጠውና ድጋፍ የሚደረግለት (ስራው የግል ጋዜጠኝነት ሁኖ ወይ በማስመሰል የመንግስት አፈ ቀላጤ ተደርጎ ደመወዙ ከመንግስት ካዝና እንደሚከፈለው)ና ኢህኣዴጎች እንደሚተማመኑበት ነበር። ይህን መረጃ ግን እስካሁን አላመንኩትም ነበር (ደሞ አመንኩ አላመንኩ ምን ያደርግልኛል? እንደማንኛውም ዜጋ ሓሳቡ በነፃነት የመግለፅ መብት አለው’ኮ)። በዚህም ስለ ማንነቱ ጉዳዬን አላደርገውም።

Tuesday, 28 May 2013

Høyre vil kutte i Etiopia-bistanden Gunnar Zachrisen

Etiopia må regne med kutt i norsk bistand dersom det blir en borgerlig regjering til høsten. Det fastslår Høyres handels- og utviklingspolitiske talsmann Peter S. Gitmark. 
 På kort sikt vil det helt åpenbart bli endringer i Etiopia-bistanden dersom Høyre tar over. Vi vil umiddelbart iverksette en gjennomgang av bistanden til landet med sikte på å skille ut hvilke deler av bistanden som støtter regimet og hvilke som tjener det etiopiske folket, sier Gitmark.
Ifølge stortingsrepresentanten vil det være naturlig å stanse eller fryse den delen av bistanden som er mest regimeunderstøttende. Han levner ingen tvil om at