No one is born hating another person because of the colour of his sikn, or his background or his religion.
People must learn to hate, and if they can learn to hate, they can
be tought to love, for love comes more naturally to the human heart than its opposite. Nelson Mandela.

Saturday 11 May 2013

አሰተኛው የአሰበ ተፈሪው አጥማቂ


(ይህ ጽሁፍ በአሰበ ተፈሪ ተከስቶ የነበረውን አጥማቂ ብቻ ይመለከታል)

(አንድ አድርገን ግንቦት 2 2005 ዓ.ም)፡- የዛሬ ሁለት ዓመት አንድ ሰው ከሰሜኑ ክፍል ይነሳና የማጥመቅ ስራውን እያከናወነ  ወደ ምስራቅ ክፍል ሐረር መንገድ አሰበ ተፈሪ ጉዞውን ይቀጥላል፡፡ አሰበ ተፈሪ ሲደርስ የማጥመቅ ጸጋ እንዳለው ለቤተ ክርስቲያን አባቶች እና ለአካባቢው ሊቀ ጳጳስ አስረድቶ ፤ የማጥመቅ አገልግሎት እንዲሰጥ ህጋዊ ፍቃድ አግኝቶ ሰዎችን ሊያጠምቅ ስራውን በይፋ ይጀምራል፡፡ ቅዳሜ እና እሁድ ከቅዳሴ በኋላ ስራውን ሲጀምር ለመጠመቅም ሆነ ለመመልከትም የመጡ ሰዎች እያጓሩ ፤ እየጮሁ ፤ ሌሎች እንደሚያደርጉት መውጣት ጀመሩ ፡፡ መንፈስ ተብዬው ሲለፈልም ‹‹ሟርት ነኝ›› ፤ ‹‹መተት ነኝ›› ፤ እገሌ ነኝ ማለቱን ቀጠለ፡፡ ማነው ያደረገብህ ? ተብሎ ሲጠየቅ ፤ የሚታዘዘው መንፈስ የደብሩን አስተዳዳሪ ፤ ቄሶችን ፤ ዲያቆናትን ፤መምህራንን ስም መጥራት ተያያዘው ፡፡ እዛ ያለው ሰው ግራ ገባው ፤ ግማሹ ‹‹ይሄ ሰውዬ ትክክለኛ እጥማቂ አይደለም ፤ እነዚህን ዲያቆናትና ፤መምህራንን  እናውቃችዋለን ንፁህ ናቸው›› ሲል ፡፡ ሌላው ክፍል ደግሞ ‹‹ያው መንፈሱ እኮ ተናገረ ፤ ከዚህ በላይ ምስክር አያሻንም›› ብለው ስማቸው የተጠራውን ቀሳውስ ዲያቆናት ፖሊስ አስጠርተው አፍሰው እስር ቤት ከተቷቸው፡፡ ይህ ሰው መሰል ተግባሩን በተለያዬ ቦታዎች ውስጥ እየዞረ በመስራት መሰል ነገሮች በሶስት ቤተ ክርስትያኖች ላይ ተከሰተ፡፡ ቀሳውስቱ ፤ዲያቆናቱ ሁሉም ዘብጥያ ወረዱ፡፡

የቃሊቲው ደብዳቤና የርዕዮት እውነቶች (በስለሺ ሀጎስ)

በስለሺ ሀጎስ
Reeyot-Alemu
ሚያዝያ 23 2005 ዓ.ም ሪፖርተር ጋዜጣ በቅጽ 18 ቁጥር 44/1356 ዕትሙ “በህግ ታራሚ ርዕዮት ዓለሙ ላይ የደረሰ አንዳችም አይነት ችግር የለም!” በሚል ርዕስ ከቃሊቲ ማረሚያ ቤት አስተዳደር የተላከ ደብዳቤ አስነብቧል፡፡ ደብዳቤው በቅጥፈትና በክህደት የተሞላ ነው፡፡ ከዚህም በላይ ባልተነሳ ጥያቄና ባልተባለ ነገር ላይ በማተት የተነሳበትን ሀቀኛ ጥያቄ አደናብሮ ለማለፍ ከአንድ ህገ መንግስታዊ ተቋም የማይጠበቅ ጥረት አድርጓል፡፡ ይህ የሆነውም ርዕዮት ራሷን በማትከላከልበት ሁኔታ ውስጥ መሆኗን እንደ መልካም አጋጣሚ በማየት ይመስላል፡፡ በመሆኑም በደብዳቤው ላይ የሰፈ

ሩትን አብዛኞቹን ጉዳዮች በቅርብ ስለማውቃቸው የርዕዮትን እውነቶች የማስረዳት ሞራላዊ ኃላፊነት እንዳለብኝ በማመኔ ይህን ጽሑፍ ለማዘጋጀት ተገድጃለሁ፡፡
በደብዳቤው ከታጨቁ ቅጥፈቶችና ማወናበዶች መሐከል ጸሐፊውን ጠልፈው የሚጥሉ እውነቶች ተሸሽገው ቀርበዋል፡፡ ከነዚህም መሐከል አንደኛው ርዕዮት ለብቻዋ እንድትታሰርና በጠያቂዎቿ እንዳትጎበኝ ለማድረግ ማረሚያ ቤቱ እንደተዘጋጀ ማረጋገጡ ነው፡፡ በደብዳቤው መጨረሻ ላይ፣

Wednesday 8 May 2013

Manchester United have confirmed that Sir Alex Ferguson will step down as the club’s manager at the end of the season after 26 years in charge at Old Trafford.

278407hp2

The 71-year-old is the most successful manager in the history of English football, having won 38 trophies – including 13 Premier League titles – since taking over from Ron Atkinson in November 1986.
Ferguson will say his goodbyes to the Old Trafford crowd after Sunday’s home clash against Swansea before taking on a role as an ambassador on the United board of directors.
In a statement on United’s official website, Ferguson said: “The decision to retire is one that I have thought a great deal about and one that I have not taken lightly. It is the right time.

Tuesday 7 May 2013

As Easter goes on, a historical wedding inside Qaliti prison by Sadik


When the dictators incarcerate valued and exceptional leaders without justice, it is not only to bar them from their followers, but to break their soul in irreversible manner. Today our brave Ethiopians broke the passion of the oppressor by having a wedding inside the notorious Qaliti prison. Even if the bride and groom made their contact behind the miserable fence, they have touched millions on their shiny love story for generations to come. Yes, the participants sang cultural and religious songs! But they were also singing a freedom anthem about their famous leader Abubekir Ahmed while approaching the prison.
Ethiopian Muslims have showed their unwavering struggle to earn their freedom of religion in a peaceful routine. The ruling junta attempted to interrupt this nonviolent routine in several occasions, they have sent cadres to trigger chaos inside demonstrations, they have recruited influential figures and prominent preachers, but they failed miserably.
Ethiopian Muslims have contained the malicious strategy of T.P.L.F in extreme superior custom, by applying patriotic and peaceful ways en route for their freedom. Today’s wedding is a reflection of dominance under the constitution, they are demonstrating by preparing a historical wedding inside the prison, a motorcade was making a parade, a forceful honk streamed throughout Addis Ababa, the youth clapped and sang happily by dreaming tomorrow. There was a chorus among the women, you perhaps take our men to the jail, but we will get married among the innocent prisoners until you fade up arresting our men. The government could brag for having strong military force, but today’s wedding was powerful enough to contain the heart and minds of the military.What a peaceful struggle!

የኛ አሚሮች ዛሬም ፅኑ ናቸው ለአቋማቸው!!!

የህዝበ ተወካዬች ምክር ቤት የሕግ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ አባላት ቃሊቲ ማረሚያ ቤቱን ለመጎብኘት በመጡበት ወቅት ከአሚሮቻችን ጋር ካደረጉት ውይይት ተቀንጭቦ የተወሰደ፡

የህዝበ ተወካዬች ምክር ቤት የሕግ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ አባላት በ21-8-05 ቃሊቲ ማረሚያ ቤቱን ለመጎብኘት በመጡበት ወቅት በቃሊቲ ማረሚያ ቤት ታስረው የሚገኙት ድንቅ የኢስላም ልጆች የመረጣቹን ህዝብ ድምፅ ካላሰማቹ የናንተ ተወካይነት ምኑ ላይ ነው በማለት አጥብቀው ሲወቅሱ እንደነበሩ መዘገባችን የሚታወስ ነው፡፡ ከዚህ በታችም የምታነቡት ከጅግኖቻችን አንዱ የሆነው ከፓርላማ አባል አቶ ጀምበሬ ጋር ያደረገውን ንግግር ነው፡፡

አቶ ጀምበሬ- እኛ የሙስሊሙ ጉዳይ መርገቡንና ጉዳዩም መፈታቱን፣ የመጅሊስ ምርጫ መደረጉን ባለፈው የሆኑ የፀጥታ አካላት ጋር ግጭት ተፈጥሮ የታሰሩ ሰዎች ነበሩ፡፡ ይህን ሰምተናል እነሱንም ለማየት ነው የመጣነው ብለው ተናገሩ፡፡
ይህን ሲናገሩ የሰማው ድንቅ የኢስላም ልጅ ነጠቅ አደረጋቸው እና የሚከተለውን አላቸው፡- - እናንተ የሚደርሳችሁ መረጃ የተዛባ(distorted) ነው ወይም መረጃ የሌላቸሁ ከሆናችሁ ይገርማል ፡፡ ባለፈው አርብ እለት እንኳን በሚሊዮን የሚቆጠሩ ሙስሊሞች በ44 ከተሞች ውስጥ የተቃውሞ ድምፅ

የኢህአዴግ ባለስልጣናትን ዓለምአቀፍ ፍርድ ቤት የማቅረቡ ጉዳይ ከመለስ ሞት ጋር የሚሞት አይሆንም።

እኛ ስንስተካከል ዓለምና አቶ ኦባንግ ሜቶ የአኢጋን ዋና ስራ አስፈፃሚ የፍርድ ሚዛንዋ ወደ እኛ ያዘማሉ።


Obang Metho's interview with Tela Magazine አቶ ኦባንግ ሜቶ ይባላሉ። የስቃይ ሰለባ የሆኑና እሳቸው የሚመሩትን ድርጅት ድጋፍ ያገኙ ኢትዮጵያውያን “አባታችን“ ይሏቸዋል። እሳቸው ብዙ ሃላፊነት ያለባቸው ሰው በመሆናቸው ዛሬ አፍሪካ ነገ አውሮፓ ከነገወዲያ አሜሪካ ከዛም ኤሺያ የማይዞሩበት ዓለም የለም።ግን የትም ይሂዱ ሁል ጊዜም በራቸው ለሁሉም ዜጋ ክፍት ነው።የሰብዓዊ መብት ተሟጋች ወይም አክቲቪስት ናቸው።አሁን አሁን በየትኛውም ዓለም ኢትዮጵያን አስመልክቶ በሚዘጋጁ መድረኮች ላይ ግንባር ቀደም ተጋባዥ በመሆን የሚያምኑበትንና ለአገሪቱ ይጠቅማል የሚሉትን ሃሳብ ግራና ቀኝ ሳያዩ በቅንነትና በግልፅ ያቀርባሉ።በዚህ አቋማቸውም የበርካቶችን ቀልብ ለመግዛት ችለዋል አንደበተ-ርቱዕ ናቸውም ይሏቸዋል በቅርብ የሚያውቋቸው ሰዎች- አቶ ኦባንግን።
የአዲሲቷ ኢትዮጵያ የጋራ ንቅናቄ ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ ኦባንግ ስም ካላቸው የፖለቲካ ፓርቲዎች በማይተናነስ እንዲያውም በሚልቅ ሁኔታ ዓለምአቀፍ ተቀባይነት ያላቸው ሰው በመሆናቸው የኢትዮጵያውያንን ብሶትና ቅሬታ በማንኛውም መድረክ ላይ ፊት ለፊት በማቅረብ ለመፍትሄ የሚሰሩ ናቸው። ምንም እንኳን እንዲህ ይሰራል መባላቸውን ውዳሴ ከንቱ አታድርጉብኝ ቢሉም እውነታውን ግን ከመግለፅ ወደ ሁዋላ ለማለት ያስቸግራል።


Sunday 5 May 2013

ይህ ሰው የወያኔ ሰላይ ነው፣ መልኩን በደንብ ያጥኑት፣ ራስዎን ይከላከሉ

ECADF – የዚህን  ሰው ፊት በደንብ ይመልከቱ። ይህ ሰው በቅርቡ በወያኔ ተላላኪዎች አማካኝነት አንድ ጽሁፍ ጻፈ ተብሎ ያስነበበን ሰው ነው። ግለሰቡ ባስነበበን ጽሁፍ “በቅርቡ  ከግንቦት ሰባት ህዝባዊ ሃይል እጅግ ፈታኝ ሁኔታዎችን አምልጬ ሱዳን ገባሁ። ሱዳንም ውስጥ ሆኜ ጽሁፍ አውጥቼ  ላክሁ። ወደፊትም በቀጣይነት በሌሎች ሚድያዎች ስለግንቦት ሰባት ህዝባዊ  ሃይል ገለጻ አደርጋለሁ” ብሎናል።

ግለሰቡ ቀደም ሲል ይኖር በነበረበት ደቡብ አፍሪካ ያሉ ኢትዮጵያውያንና ሌሎችም ግለሰቡን በቅርብ ከሚያውቁት ሰዎች ጋር ተነጋግረን እንዳጣራነው ከሆነ ይህ ሰው በአሁኑ ወቅት ኢትዮጵያ ውስጥ ያለምንም ችግር በመንቀሳቀስ ላይ ያለ መሆኑን ለማወቅ ችለናል። በተጨማሪም፣
1ኛ –  ከግንቦት 7  ህዝባዊ  ሃይልና  ከኤርትራ መንግስት አምልጦ የሄደ ሳይሆን ቀድሞውኑ ለስራ የተመደበው በሱዳን እና ኢትዮጵያ ድንበር አካባቢ እንደነበር ለመውጣትም ለመግባትም ምንም ችግር ያልነበረበት እንደነበር፣