No one is born hating another person because of the colour of his sikn, or his background or his religion.
People must learn to hate, and if they can learn to hate, they can
be tought to love, for love comes more naturally to the human heart than its opposite. Nelson Mandela.

Saturday 22 September 2012

የበረከት አዜብና የስብሃት ፍጥጫ ከ ኢየሩሳሌም አርአያ

ESAT News 22 September 2012 Ethiopia


Ethiopia bans Swedish state television: report

The website of Swedish state broadcaster Sveriges Television (SVT) has been blocked in Ethiopia amid claims that the reason is their reporting of the case of journalists Johan Persson and Martin Schibbye.

Ethiopia bans Swedish state televisionAccording to sources contacted by SVT, the svt.se website has been down in the country since early on Saturday morning.
Persson and Schibbye were recently released from Ethiopian prison and SVT is among the news media which have reported on claims that evidence was falsified to secure their convictions on terror charges.
“Ethiopia is very uncomfortable with the information that we have broadcast. They know that we are going to produce more,” said reporter Johan Ripås to svt.se.
According to Mikael Hvinlund at SVT the cause of the interruption is under investigation.

Friday 21 September 2012

Obang speaks about the Land, Water and Resource-Grabbing

Obang speaks about the Land, Water and Resource-Grabbing and Its Impact on Food Security in Africa At the 1st Africa Congress on Effective Cooperation for a Green Africa in Bremerhaven, Germany

Thank you for inviting me to address the 1st Africa Congress on Effective Cooperation for a Green Africa (ECOGA).  It is a great honor for me to be

Thursday 20 September 2012

“መለስ ስለሞቱ የስዬ ጎራዴ ወደ አፎቱ ”

                                                                                አዜብ ጌታቸው
Siye Abraha former TPLF leadership memberአቶ ስዬ አብርሃ በአቶ መለስ የቦናፓርቲዝም ስሌትና ማጣፋት ህይወታቸውን ለመስጠት ከቆሙለት ድርጅት መባረራቸው ሳይበቃ 6 ዓመታትን በዘብጥያ አሳልፈዋል፡፡ በኔ እምነት የአቶ መለስ አይራሬነትና ጭካኔ ከተገለጠባቸው በርካታ ውሳኔና እርምጃዎቻቸው አንዱና ዋንኛው ይህ በአብሮ አደግ ጓደኞቻቸው ላይ የወሰዱት ምህረት የለሽ እርምጃ ነው።
በወቅቱ በአቶ ስዬና ጓደኞቻቸው ላይ በደረሰው ነገር አብዛኛው ኢትዮጵያዊ ማዘኑን አስታውሳለሁ። በተለይ እነ አቶ ስዬን ለዚህ ያበቃቸው በኤርትራ ላይ ከአቶ መለስ ጋር የነበራቸው ልዩነት እንደሆነ ከታወቀ በኋላ የአቶ ስዬ ቡድን ተሸናፊ መሆኑ ኢትዮጵያዊውን ሁሉ አስቆጭቶ ነበር። ይህ ሁሉ አልፎ አቶ ስዬ 6 ዓመታትን በእስር ማቀው በመጨረሻም ነጻ ወጡ ተብሎ ሲለቀቁም ተደስተናል። የታሰሩት ትዕቢተኛው ስዬ እንደነበሩና የተፈቱት ግን የሰከነው ስዬ እንደነበሩም ትዝ ይለኛል። አቶ ስዬ ከእስር ከወጡ በኋላ እንደ ሌሎቹ ጓደኞቻቸው ጎመን በጤና ብለው መቀመጥን ሳይመርጡ ወደ ትግሉ ጎራ መቀላቀላቸውም በመታሰራቸው

Wednesday 19 September 2012

New Ethiopian leader to be sworn in on Friday

Sapa-AFP | 19 september, 2012 11:08

 Hailemariam Desalegn, who was appointed Ethiopia's acting prime minister on the death of long-time ruler Meles Zenawi last month, will be formally sworn into office on Friday, officials said Wednesday.


"The party council felt that an extraordinary session should be held on Friday... the two officials, the two chairs who have been appointed, will be sworn in," said government spokesman Shimeles Kemal,

ለተጨፈጨፈው የአማራ ህዝብ ተጠያቂው ማን ነው ? Amhara Genocide Documentary MUST WATCH


በአሁኑ የአማራ ክልል መስተዳድር ስር የሚተዳደረው የክልሉ አስተዳደር በየጊዜው የከፋ አገዛዛዊ ስርአት እና ጭፍጨፋ ከመድረሱም በላይ ለከፍተኛ እልቂት  ተዳርጎአል ለዚህም ተጠያቂው የአማራ ክልል መስተዳድር ነው ይህም ሆኖ ሳለ  ክልል መስተዳድሩን በስሩ አድርጎ የሚያስተዳድረው እና እጁን ይዞ የሚያንቀሳቅሰው የወያኔ መንግስትም የዚሁ ድርጊት ተቋዳሽ ከመሆኑም በላይ ዋናው የድርጊቱ መርሃ ግብር ፈጣሪ እና ቀማሪ መሆኑ በግልጽ ይታወቃል ።ሆኖም በአማራ ክልል ለደረሰው ጭፍጨፋ ተጠያቂው ማን ነው ብለን ስንጠይቅ መልሱ የትግራይ ህዝብ ነው ካላችሁ ተሳስታችኋል የትግራይ ህዝብ ከደሙ ንጹህ ነው ።በስልጣን ላይ ያለው ገዢው አስተዳደር ብቻ ነው ።ለትግራይ ህዝብ መሰደድ የአማራው ህዝብ ተጠያቂ

ምክር ለአቶ ሃይለማርያም ደሳለኝ፡ ከአብዮታዊ ዴሞክራሲ ሃይማኖታዊ ፀሎት ይቅደም!


ተፃፈ በወፉ
በመጀመሪያ ከስምዎ እና ከአባትዎ የስም አወጣጥ ትርገሜ ተነስቼ ጥቂት ልበል፡፡ በስምዎ ውስጥ ሁለት ነገሮች ይገኛሉ፡፡ የአባትዎ ስም ደሳለኝ ተብሏል፡፡ አባታቸው ይሁን እናታቸውአቶ ኃይለማርያም፤ “ሜዳውም ፈረሱም ያው…” ታድያ በቅጡ ይጋልቡ!? አባትዎ የተወለዱ ጊዜ ደግ ዘመን ነበርና (እምቢ አልወድም ባልተባለበት ዘመን ስለሆነ)  ልጅ በማግኘታችንደስ ብሎናል ብለው ደሳለኝ አሏቸው፡፡ ልደታቸው ደሰታ እንጂ ሃዘን የለበትም፡፡ ወይንም ተፈልገው ተፈላልገው ተለማምነው በእምላክ ፈቃድ እና በሴትና በወንድ አያትዎ ተሳትፎ ደሳለኝ ተወለዱ፡፡ ደሰ አለኝም ተባሉ፡፡ እንግዲህ ከስመዎ እንደምረዳው ከእኒህ ታላቅና ክቡር አባትዎ እና መወለዳቸው ደስታ ከሆኑ አባት መምጣተዎን አይዘንጉ፡፡ እርሶዎንም አንቱ የምለዎት ከእንዲህ ካለ ቤት ስለተወለዱ ነው፡፡ ከዚያ ውጭ እድሜ አሊያም በጎ ምግባር አይቼበዎት ሳይሆን ተስፋ አሳድሬበዎት ነው፡፡ የአያትዎ ደስታ እውን ሆኖ በሃገር ደረጃ የሚፈፀመው በእርስዎ በኩልስ ቢሆን? የኢትዮጲያ ተስፋ ይሆናሉ በማለት ከአሁኑ ላክብርዎት፡፡ በነገራችን ላይ ስምን ከመላ ኢትዮጲያ ማህበረስብ ውቅራዊ አስተሳሰብና ልማድ ተነስቼ ስመለከተው የእርስዎንም ሆነ የአባትዎን ስም ያወጣው የሰፈር ሰው፣ አክስት ፣አጎት፣ አሊያም መንገደኛ ሊሆን ይችላል፡፡ አሳታፊ ፖለቲካ ይከተሉ የምልዎ ከዚህ ባህል ተነስቼ ነው፡፡ በስም አወጣጥ ላይ ማህበረሰቡ የሚሳተፍበት ህብረተሰብ ነው ያለን፡፡

Tuesday 18 September 2012

ESAT Ethiopian News Sept. 18, 2012


በረከት ስምዖን ሕወሓቶችን ማባበል ይዘዋል


Share0

አቶ በረከት ስምዖን በአቶ መለስ ዜናዊ ሞት ላይ እንዲህ ቢያለቅሱም፤ በሕወሓቶች ዘንድ ግን “የአዞ እንባ” ነው በሚል ጥርስ ውስጥ ገብተዋል።

(ዘ-ሐበሻ) ለሕወሓቶች ስልጣን ማጣት ተጠያቂው በረከት ነው በሚል ጥርስ እንደተነከሰበት የሚነገርለት አቶ በረከት ስምዖን ሕወሓቶችን በየሚዲያው ላይ መግለጫ በመስጠት በማባበልና በመለማመጥ ላይ እንደሚገኝ ታወቀ። አቶ ሃይለማርያም ደሳለኝ እና አቶ ደመቀ መኮንን ስልጣኑን በኢሕአዴግ ውስጥ ያለውን ስልጣን ከያዙ በኋላ አንዳንድ የሕወሓት ሰዎች በሚድያ ላይ በስልጣን ሽግግሩ የተደሰቱ ለመምሰል ቢሞክሩም ውስጥ ለውስጥ ግን በከፍተኛ ቅራኔ ውስጥ ይገኛሉ። አቶ በረከት ሕወሓቶችን ለመለማመጥ ለሰንደቅ ጋዜጣ በሰጡት ቃለ ምልልስ ላይ “ህወሓት የታጋለው የህወሓትን ስርወ መንግስት ለመፍጠር ሳይሆን ዴሞክራሲያዊት ኢትዮጵያን ለመፍጠር ነው” በማለት ለማባበል ሞክረዋል። ሙሉ ቃለ ምልልሱን ይንብቡት።

What Ethiopia Is Up Against

by Messay Kebede
A friend recently sent me a video presenting Sebhat Nega’s defense of the TPLF constitution. My friend was rightly amazed at the dismissive and arrogant nature of the defense.  My reaction wandered a bit in the direction of assessing the origin of the defense: I could not help but ask what torturous path led a Tigrean to a defense erasing the shared legacy of a very long history.  Let me first briefly summarize the content of Sebhat’s discourse.
Sebhat refers to a hypothetical situation where opponents intent on dismissing the TPLF constitution succeed in seizing power. Sebhat emphatically predicts the inevitable disintegration of Ethiopia and the outbreak of war. According to him,

Monday 17 September 2012

ESAT News 17 September 2012 Ethiopia


ኢትዮጵያ ወደ ወታደራዊ አስተዳደር?!


“የህወሓት የቀድሞ የፖለቲካ የበላይነት ከአቶ መለስ ጋር አክትሟል”
(በጎልጉል ሪፖርተር)
ኢትዮጵያ ወደ ወታደራዊ አስተዳደር?!ሰሞኑን ይፋ የተደረገው የከፍተኛ ወታደራዊ ሹመት ህወሓት የፖለቲካ የበላይነቱ ለመመናመኑ ምልክት መሆኑ ተጠቆመ። የጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት የህግ ለውጥ ሳይደረግ በደህንነት ሹሞች የቅርብ ቁጥጥር ስር መዋሉም ተሰማ። የጎልጉል ምንጮች ያነጋገሩዋቸው ክፍሎች መለስ በህይወት እያሉ ሁሉንም ቁልፍ ይዘውት ስለነበር ህወሃት የፖለቲካ የበላይነቱ የተጠበቀና አስተማማኝ ስለነበር የጦር ኃይሉ በፖለቲካው ዘርፍ ቀጥተኛ ተሳታፊ ሲሆን አይታይም ነበር።
ኢትዮጵያን ወደ ፍጹም ወታደራዊ አስተዳደር ለማሸጋገር ደፋ ቀና ሲል የጠቅላይ ሚኒስትር መለስን ህልፈት ሲያስተባብል የቆየው ኢህአዴግ፣ በሳምንቱ መጀመሪያ ለሰላሳ አራት ከፍተኛ መኮንኖች የብርጋዲዬር ጄኔራልነት፣ ለሶስት ብርጋዲየር ጄኔራሎች ደግሞ የሜጀር ጄኔራልነት ማዕረግ መስጠቱን ምንጮቹ ያስታውሳሉ። በተለይም ሃያ ሶስቱ ተሿሚ ጄኔራሎች የትግራይ ተወላጅ እንዲሆኑ መደረጉን አጥብቀው ይኮንናሉ።

Ethiopia Finally Has a New Prime Minister?


by Alemayehu G. Mariam
EPDRF party approved Hailemariam Desalegn to replace the late Meles Zenawi
Hailemariam Desalegn
It seems Ethiopia finally has a new prime minister. Two days ago, the leaders of the ruling EPDRF party approved Hailemariam Desalegn, the current deputy prime minister [DPM], to replace the late Meles Zenawi as party chief and prime minister. But Hailemariam will not be sworn in until early October according to Bereket Simon. No explanation was given for the two-week delay. Prior public statements by Bereket indicating that Hailemariam will be sworn into office following a special session of parliament have proven to be false. Whether Hailemariam will indeed be sworn into office in October remains to be seen.
Hailemariam’s approval has been shrouded in secrecy and mystery fueling speculations that the shadowy kingmakers were in some turmoil over his selection and in disagreement on whether he is the  

Sunday 16 September 2012

ከ21 ዓመት በኋላ ህወሓት ተነፈሰ!! ህወሓትና ስዩም መስፍን በኢህአዴግ ምክር ቤት ድምጽ ተነፈጉ!


September 16, 2012 (ጎልጉል)
የመከላከያውንና የደህንነቱን የስልጣን ርካብ ከቀድሞው ይልቅ ቆንጥጦ ለመያዝ እየተረባረበ ያለው ህወሓት በግልጽ ከሚታየው የፖለቲካ አመራር ወንበሩ ተነሳ። ለ21 ዓመታት የድርጅት፣ የጠ/ሚኒስትርነትና ቁልፍ የስልጣን መደቦችን ተቆጣጥሮ የኖረው ህወሓት ሁለቱን ግዙፍ ወንበሮች ለማስጠበቅ በድርጅትና በጎንዮሽ ትስስር ያካሄደው ዘመቻ አልተሳካለትም።
ይህ ዜና እስከተጠናከረበት ጊዜ ድረስ አቶ መለስን የሚተካ መሪ መሰየም አለመቻሉን አቶ በረከት ስምኦን ያሳበቁበት ህወሓት በቀጣዩ ምርጫም ወንበሩን እንደማያገኘው አቶ በረከት በግልጽ ተናግረዋል። ኢህአዴግ ቀጣዩን ምርጫ ካሸነፈ ሁለቱ አዲስ
ተሿሚዎች በስልጣናቸው እንደሚቀጥሉ በይፋ ተናግረዋል።

ESAT Weekly Sept 16 2012


እስክንድር ገና ‹‹17 ዓመት›› ይቀረዋል – ከተመስገን ደሳለኝ



 ከተመስገን ደሳለኝ
(ከፌስቡክ ገጹ ላይ ካሰፈረው የተወሰደ)

እለቱ መስከረም አንድ፣ የአዲሱ ኣመት የመጀመሪያው ቀን ነው፡፡ ጋዜጠኛና የፖለቲካ ተንታኝ እስክንድር ነጋ ከታሰረ አንድ አመት ሊሞላው ሁለት ቀን ብቻ ይቀረዋል፡፡ ባለቤቱ ጋዜጠኛ ሰርካለም ፋሲል ልትጠይቀው በአስፈሪው ቃሊቲ ማረሚያ ቤት አውዳመትን ታሳልፍ ዘንድ ግድ ሆኖባታል፤ እናም በግቢው ተገኝታ ፖሊሶቹ ይጠሩላት ዘንድ ጠየቀች፤ አንድ ልጅ እግር ፖሊስም እስክንድር ከታሰረበት ‹‹ዞን ሶስት-ስድስተኛ ቤት›› ጠርቶ ከሚወዳት ባለቤቱ ጋር አገናኘው፡፡ ጥንዶቹ ጋዜጠኞችም ከደርባባ የናፍቆት ሰላምታ በኋላ ጥቂት አወጉ፤ ሆኖም ለእስክንድር የተፈቀደው የመጠየቂያ ደቂቃዎችም አለቁና ይሰነባበቱ
ዘንድ ግድ ሆነ፤ (በነገራችን ላይ እስክንድርን እንዲጠይቁ የተፈቀደላቸው ሰዎች ባለቤቱን ጨምሮ ሶስት ብቻ ሲሆኑ ደቂቃዎቹም የተገደቡ ናቸው) በመጨረሻም እንዲህም ተባብለው ተለያዩ:-
‹‹ጊዜው እንዴት ይሮጣል? ከታሰርኩኝ ከነገ ወዲያ አንድ ኣመት ይሞላኛል፤ በጣም ይገርማል! አስታውሳለሁ የታሰርኩት ናፍቆትን ከትምህርት ቤት ሳመጣ ነው፡፡ እንግዲህ አሁን እዳው አንቺ ላይ ወድቋል፤ ጠዋት ትምህርት ቤት መውሰድ፣ ለእኔ ስንቅ ማመላለስ፣ ማታ ደግሞ ናፍቆትን ከትምህርት ቤት መመለስ፡፡ መቼስ ምን ይደረግ? ለማንኛውም መልካም በዓል ይሁንልሽ፤ ለሀገሬም መልካም ቀን እንዲመጣ እመኛለሁ››
‹‹ለአንተም መልካም በዓል ይሁንልህ፣ መልካም አዲስ አመት››