No one is born hating another person because of the colour of his sikn, or his background or his religion.
People must learn to hate, and if they can learn to hate, they can
be tought to love, for love comes more naturally to the human heart than its opposite. Nelson Mandela.

Saturday, 8 September 2012

መለስን የማልወድበት ምክንያት

ከዳዊት ዋስይሁን
ኢትዮጵያ የሚለው ያገሬ ስም ከጥንት ጀምሮ በተለያዩ የፍልስፍና የሃይማኖት እንዲሁም ትላልቅ መጽሃፍት ብዙ ጊዜ የተጠቀሰች የህዝብ ብዛቷ ወደ 90 ሚሊዮን የተጠጋ ከመቶ በላይ ብሄረሰቦችና ቋንቋ ለዘመናት ተፈቃቅረው ያሉባት ሙስሊሙና ክርስትያኑ ተቻችሎ የሚሮርባት በተፈጥሮ የታደለች የበለጸገች አገር ነች። እንዲህ በባህልና በታሪክ የምትጠቀስና የሚኮራባት አገር ብትሆንም ይህችን አገር እና ህዝቧን ልትኮራበት የምትችልና ለተጠማችው የነጻነት የፍትህ የዲሞክራሲ ህልሟ እውን ሊያደርግላት የሚችል መሪ እስካሁን አልታደለችም» እንደ እድል ሆኖ ሁለተኛ መንግስት ማየቴ ነው ማርክስሲቱ የወታደራዊው አገዛዝ ደርግ ለአገራችን ውድቀት ተጠያቂ ተደርጎ በብዙዎች ዘንድ ቢገለጽም በአገር አንድነትና በኢትዮጵያዊነት ላይ እንደማይደራደር የሚወጉት የነበሩ

በኢትዮጵያ ወቅቱ ወደፊት መራመጃ ነው (ከፕሮፌሰር ዓለማየሁ ገብረማርያም)

ከፕሮፌሰር ዓለማየሁ ገብረማርያም
ትርጉም ከነጻነት ለሃገሬ

በኢትዮጵያ ወቅቱ መጥረቢያውን ቀብሮ ወደፊት መራጃ ነው፡፡ ኔልሰን ማንዴላ እንዳስተማሩት ‹‹ከጠላትህ ጋር ሰላምን መመስረት ከፈለግህ፤ከጠላትህ ጋር አብረህ መስራት አለብህ በዚህን ጊዜ ጠላትህ አጋርህ ይሆናል፡፡›› እኔ ደግሞ ትንሽ ላክልበትና፤ጠላትህ ወዳጅህና ተባባሪህ ይሆናል፡፡ከታሪክ እንዳየነው፤ ብሔራዊ አሜሪካኖች (አሜሪካን ኢንዲያንስ) በመሃከላቸ ሰላምን ሲፈጥሩ፤መጥረቢያቸውን፤ መቁረጫቸውን በመሬት ውስጥ ይቀብሩታል:: ይህም በመሃላቸው ተነስቶ የነበረውን አለመግባባት መቋጨቱን ማረጋገጫ ነው፡፡ዛሬ ለኢትዮጵያውያን ሁሉ ያንን የጎሳ ክፍፍሉን፤የሃይሞኖት ልዩነቱን፤የሰብአዊ መብት ጥሰትን እርግፍ አድርገው ማጥፋታቸውን ለማረጋገጥ መጥረቢያቸውን መቅበር ይገባቸዋል እላለሁ፡፡ አሁን እጅ ለእጅ ተጨባብጠን፤እርስ በርሳችን ተቃቅፈን፤ሁለንተናችንን ለአዲሲቱ ዴሞክራሲያዊት ኢትዮጵያ፤ የሕግ የበላይነት የተከበረባት ኢትዮጵያ፤ሰብአዊ መብት የተጠበቀባትና ዴሞክራቲክ ስነስራት የተከበሩባት ኢትዮጵያን ለመገንባት መዋል ይገባናል፡፡

Friday, 7 September 2012

Reprisal attacks by the Ethiopian military

Ethiopian reprisal attacks serve as cautionary tale for global land investors
*Cassandra Herrman is a documentary producer and videographer who has filmed in Africa, Asia, the Middle East, South America and the U.S.

In February, we featured a story for PBS NewsHour about a controversial resettlement plan of the Anuak people in southwestern Ethiopia, who were part of the government’s national “villagization” program. A few months later, we blogged about shootings on the Saudi Star rice plantation that had been the focus of our story. Since then, details of the shootings have come into focus: On April 28, unidentified armed men attacked the Saudi Star compound in the Gambella region. The gunmen killed at least one Pakistani and four Ethiopian employees.

ESAT DC Daily News September 7 2012


አስገራሚው የመለስ ዘመዶች (ኤርትራውያን) መልእክት (ትርጉም ኢየሩሳሌም አርአያ )

የሟቹ አቶ መለስ ዜናዊ ስጋ ዘመድ የሆኑ ኤርትራውያን የጋራ “ሃዘን መግለጫ “በአይጋ ፎረም በኩል አስተላልፈዋል።

“የምናፈቅረው ወንድማችን እና ልጃችን “ሲሉ የገለጿቸውን መለስ ዜናዊ “ቅዱስ” በማለትም እነዚሁ ኤርትራውያን አሞኳሽተዋቸዋል ።እነዚህ ወገኖች መለስ ከኢትዮጵያ አልፈው ለአፍሪካ “ሰሩ” ያሉትን አሳፋሪ ትንተና ለመስጠት ከመከጀላቸው ባሻገር ኢትዮጵያውያን የመለስን መንገድ መከተል አለባችሁ ሲሉ ሊያሳስቡ ሞክረዋል። ይህንን መግለጫ ያወጡት የመለስ ወላጅ እናት የሟቿ ወይዘሮ አለማሽ ገብረልኡል ቤተሰቦች ናቸው ።የሚገርመው የመለስ አያቶች በእናቱም በአባቱም ደጃዝማቾች ሲሆኑ የባለቤቱ አዜብ መስፍን አያት እንዲሁ ደጃዝማች ናቸው ።መለስ ብዙ ጊዜ ፊውዳሊዝምን ሲቃወሙ ይደመጡ እንጂ በእርግጥም የተጠናወታቸው እና እስከ ህልፈተ ሞታቸው ያራምዱት የነበረው መስመር የፊውዳል ስርአት ነው የሚሉ በርካቶች ናቸው ።

አስገራሚውን “መግለጫ “እንደሚከተለው ተተርጉሞአል።

“የሃዘን ማፅናኛ መግለጫ “

Thursday, 6 September 2012

ESAT Ethiopian News Sept. 06, 2012


Woyanne’s continuous killing and harassment against Ethiopian Muslims should be stopped

OLF Press Release
ADDA BILLISUMMAA OROMOO

The Oromo Liberation front is outraged by woyanne’s harassment and killing of Ethiopian Muslims who gathered to carry out their religious duties on July 13, 2012, in Addis Ababa . The paranoid woyanne’s killing of innocent people because of their free express of their freedom of religion is not only in violation of its constitution, but contrary to fundamental principles enshrined in United Nations Declaration of Human Rights. People’s have the fundamental rights to exercise their freedom of religion without government interference . The woyanne government which imposed itself on

የኢህአዴግ ስብሰባ ሊቀ መንበሩን ሳይመርጥ ተበተነ

በስብሰባው ላይ ከጠቅላላው 36 ተሰብሳቢዎች መካከል 26ቱ ተገኝተዋል። ስብሰባውን የመሩት አቶ ኃይለማርያም ደሳለኝ ሲሆኑ፤ ከህወሃት በኩል አባይ ወልዱ፣ ዶ/ር ቴዎድሮስ አድሃኖም፣ ጸሃየ በርኼ፣ በየነ ምትኩ፣ ቴዎድሮስ ሃጎስ፣ እና ደብረጽዮን ገ/መስቀል ሲሆኑ፤ በኢህዴን / ብአዴን በኩል ደግሞ ደመቀ መኮንን፣ ገዱ አንዳርጋቸው፣ አያሌው ጎበዜ፣ ብርሃን ኃይሉ፣ በረከት ስምኦን እና ተፈራ ደርበው ተገኝተዋል። በስብሰባው ላይ ከዚህ በፊት ከነበረው በተለየ ሁኔታ ህወሃት ደከም ብሎ ነበር የቀረበው። የኦህዴድ እና የደቡብ ህዝብ ተወካዮች በትግራይ እና በአማራ ድርጅቶች መካከል ያለውን ውጥረት ለማርገብ ጥረት ሲያደርጉ ነበር የተስተዋለው። ከኦህዴድ እነ ኩማ ደመቅሳ፣ ሙክታር ከድር እና 4 ሌሎችንም ይዞ ሲቀርብ፤ የደቡብ ህዝቦች ደግሞ በአቶ ኃይለማርያም ደሳለኝ መሪነት እነ ሽፈራው ሽጉጤ፣ ሬድዋን ሁሴን፣ ዶ/ር ሽፈራው ተክለማርያምና ሌሎችም በስብሰባው ላይ አሳትፏል።

የአክቲቪስትና አርቲስት ታማኝ የአውስትራሊያ ቆይታ ጠቅላላ ሪፖርት ለኢሳት ድጋፍ ከ115 ሺህ በላይ ዶላር አሰባአቧል! AUGUST, 2012

 ላለፉት 8 ዓመታት አገራዊ ፋይዳ ያላቸውንና ለህዝባችን ሁለንተናዊ ነጻነት የሚደረጉ እንቅስቃሴዎችን በመደገፍ ሲንቀሳቀስ የቆየው የሜልበርን ዲሞክራሲ ለኢትዮጵያ ድጋፍ ቡድን ባደረገለት ግብዣ በ 12/08/12 አውስትራሊያ የገባው ተወዳጁና እውቁ የጥበብ ሰው አርቲስት ታማኝ በየነ በአውስትራሊያ 5 የተለያዩ ከተሞች ማለትም በሜልበርን ፤ በሲድኒ፤ በአድላይድ፤ በብሪዝበንና በፐርዝ በተከናወኑ የኢሳት ድጋፍ ማሰባሰቢያ ዝግጅቶች ላይ በመገኘት ከ 115 ሺህ በላይ ዶላር ማሰባሰብ ችሏል። አርቲስት ታማኝ የመጀመሪያ ዝግጅቱን AUGUST 11 ሜልበርን ከተማ ላይ እንዲያደርግ በተያዘው እቅድ መሰረት ከዋሽንግቶን በመነሳት ጉዞ ቢጀምርም በበረራ መሰረዝ ምክንያት በታቀደው ቀን ሜልበርን ሊገባ አልቻለም።

ESAT Ethiopian News Sept. 05, 2012


Wednesday, 5 September 2012

አንድነት ፓርቲ የአቶ መለስ ዜናዊን እረፍት ተከትሎ ሀሳብን በነፃነት የመግለጽ መብቶች ከበፊቱ በባሰ ሁኔታ ታፈነዋል አለ


ነሀሴ ፳፱ (ሀያ ዘጠኝ) ቀን ፳፻፬ ዓ/ም
ኢሳት ዜና:-የአቶ መለስ ዜናዊን እረፍት ተከትሎ በሀገሪቱ ሊስተካከሉ የሚገባቸው የሰብዓዊ፣ ዴሞክራሲያዊና ሀሳብን በነፃነት የመግለጽ  መብቶች ከበፊቱ በባሰ ሁኔታ መታፈናቸውን ቀጥለዋል ሲል አንድነት ለፍትሕ እና ለዲሞክራሲ ፓርቲ ገለጸ።
አንድነት ፓርቲ ፦”የፍኖተ-ነፃነት ጋዜጣ መታገድ፤አምባገነናዊው ስርዓት አፈናውን አጠናክሮና አባብሶ መቀጠሉን የሚያሳይ ድርጊት ነው” በሚል ርዕስ ባወጣው መግለጫ፤የ አቶ መለስን ሞት ተከትሎ በሀገሪቱ ሊስተካከሉ የሚገባቸው የሰብዓዊ፣የዲሞክራሲያዊና ሀሳብን በነፃነት የመግለፅ መብቶች ከበፊቱ በባሰ ሁኔታ እየተጨፈለቁ መምጣታቸው እንደሚያሳስበው ገልጿል።

ይድረስ ለአነስተኛ እና ጥቃቅን ስድብ አምራቾች!

አቤ ቶኪቻው

ይቺ ጨዋታ ባለፈው ጥር ወር በዌብ ሳይቶች እና በፍትህ ጋዜጣ ላይ ወጥታ ነበር። ዝም ብዬ ሳስበው ዛሬ ደግመን ብንጫወታት ወቅታዊ ትመስለኛለች… ጎሽ እስቲ እናውጋ…!

በመጀመሪያም 1ይድረስ ለአነስተኛ እና ጥቃቅን ስድብ አምራቾች!

ይህ ፅሁፍ ባለፈው ሳምንት ለምናፍቃት ፍትህ ጋዜጣ ልኬው የነበረ ነው። ታድያ እንደምናውቀው ለፍትህ ሲፃፍ ራስን ሳንሱር ማድረግ ግድ ይላል። እናም በተቻለኝ አቅም ቆጠብ ሰደር ብዬ ነው የፃፍኩት። እየተሳቀቅሁ። ምክንያቱ ደግሞ ለራሴ በመስጋት አይደለም።

እኔማ አንድ ጊዜ “የበሰበሰ ዝናብ አይፈራም” አንዲሉ ከውዲቱ ሀገሬ ከተሰደድኩ እንደዋዛ ሶስት ወራት አለፉ። እስከምመለስ ድረስ ስንት ወራት እንደሚያልፉ እንጃ! ነግቶ በመሸ ቁጥር ሁሌም ፒያሳ በአይኔ ላይ ትሄዳለች። አራት ኪሎ መቀጣጠር ያምረኛል። ሽሮሜዳ ደረስ ብሎ መመለስ ይናፍቀኛል። የአዲሳባ ስታድየም ፕሪምየር ሊግ ጨዋታዎችን ለመታደም እጓጓለሁ። በተቃዋሚዎች ስብሰባ ላይ መገኘት ያሰኘኛል። እንኳን ሌላው ቀርቶ ካገር እንድሰደድ ምክንያት የሆነኝ ኢህአዴግ፤ የሚጠራቸው ባለ አበል ሰልፎች ላይ ራሱ አባልም ባልሆን አበልም ባይሰጠኝ ለመታደም የማደርገው ጥረት ራሱ ዛሬም ይናፍቀኛል።

Tuesday, 4 September 2012

የኢህአዴግ ቡድን የአቶ መለስን ሞት ለፖለቲካ ዘመቻ መጠቀሙ እንዳሳፈራቸው አቶ ቡልቻ ደመቅሳ ተናገሩ

ነሀሴ ፳፱ (ሀያ ዘጠኝ) ቀን ፳፻፬ ዓ/ም

ኢሳት ዜና:-የኦሮሞ ፌደራሊስ ዲሞክራሲያዊ ንቅናቄ የበላይ ጠባቂና የቀድሞ የፓርላማ አባል የነበሩት አቶ ቡልቻ ፣ አቶ መለስ ዜናዊ እንደ ሌሎች የአፍሪካ መሪዎች ዲክታተር ነበሩ ብለዋል::

የኢህአዴግ ቡድን የአቶ መለስን ሞት ለፖለቲካ ፍጆታ ማዋል ኢስነምግባራዊ እና የሚዘገንን ነው በማለት መላውን የኢህአዴግ አመራሮች ወቅሰዋል ::

ኢህአዴግ ህዝቡን አልቅሱ ብሎ አለማስገደዱን ይልቁንም በራሱ ፈቃድ ፈንቅሎ እንደወጣ ይናገራል ተብለው ለተየጠቁት አቶ ቡልቻ፣ ኢህአዴግ በህዝብ ሀብት በኢትዮጵያ ቴሌቪዥን በግልጽ ቅስቀሳ ያደርግ እንደነበር ጠቅሰዋል ::

በተባበሩት መንግስታት ድርጅት የአሜሪካ ልኡክ የሆኑት ሱሳን ራይስ ለአቶ መለስ የሰጡት ምስክርነት የግል ስሜትን ከመንግስት አቋም ጋር የቀላቀለ ነው ብለው እንደሚረዱት አቶ ቡልቻ ተናግረዋል::

አንድ ቡድን ስልጣኑን ይዞ ለመቀጠል የሚያስብ ይመስላል የሚሉት አቶ ቡልቻ፣ የኢትዮጵያ ህዝብ ስሜቱን እንዲገልጥ ሊፈቀድለት ይገባል ሲሉ መክረዋል::

ESAT Ethiopian News Sept. 04, 2012


Ethiopia: ESAT News Analysis on Zenawi’s Funeral


Remembrance demonestration held on Oslo Sept. 02,2012



by Eferem Tadesse
The Democratic Change in Ethiopia Support Organization Norway (DCESON) and  the Ethiopian People's Revolutionary Party (EPRP) Norway section held a remembrance demonstration on Sept 02,2012 at jernbanetorget for those massacred , killed , tortured, imprisoned and forced to immigrate by dictator Meles zenawi for the past 21 years of his  tyranny in Ethiopia while his burial is taking place in Addis Ababa.

In fact most ethiopians are happy by the death of the dictator but we are suddened for his natural departure with out  facing justice for the thousands of ethiopian who were murdered by his orders.
During the occasion there were invited guests, representatives of the two parties, the Ethiopian community ,ESAT journalist and others made a speech on remembering those Ethiopians massacred in 2003 at Gambella more than 400 ,massacred in Arbagugu, massacred in Addis ababa more than 200, political prisoners ,those journalists in prison ,those monks displaced from waldeba, those 17 muslim detainees, activists. 
The speakers also explained how much the tyrant Meles regime spent enormous amount of money and time to implement their ethno-centric policy throughout Ethiopia, how they cheat the Ethiopian people  about the 11%  suedo-economic growth and the European donor countries, the invited gusts also  concerned about Ethiopian soldiers who are diying in Somaliland for the benefit of the west. In fact in return the westerners donate around 4 billion us dollar in the name of development aid but the rigime spent the money for repressing the people of Ethiopia and the rest of the money go back to US and some European banks on teft. So that all of us with any place and time send our strong messages for the west tax payers to ask their respective governments on the use and monitoring of their aid money to Ethiopia.
Therefore,all of us should join hand in hand with all Ethiopian democratic organizations to discuss and decide about the post-meles era or the destiny of Ethiopia by rendering our support and effort to destroy the tyrant regime .
Thanks to the organizers of the event , for those invited guests and participants of the demonstration ,it was so succesfull.

by Efrem Tadesse
You can contact the writer at efremdaba2@gmail.com

Sunday, 2 September 2012

ESAT Insight Interview with Genocide Watch President


Ethiopia: Curfew imposed in Addis Ababa

The Horn Times Newsletter-September 1, 2012
Dusk to dawn curfew imposed in Addis Ababa’s anti Zenawi hot spots
The tyrant’s funeral, one last humiliation for Ethiopians to endure …

by Getahune Bekele
As the tyrannical ghost of the dead dictator Meles Zenawi continue to haunt Ethiopians, the junta has completely cut off Addis Ababa from the rest of Ethiopia in preparation for Sundays’ “great” funeral.

Regarding the drama due to the death of the tyrant

by Yilma Bekele
I am hoping this is the last discussion about our emotional response regarding the disappearance then death of Ato Meles Zenawi Meles Zenawi. As controversial and in your face individual he was alive his death has brought drama, division and ugliness to our life. The person is refusing to go away in silence and dignity. I am very much conflicted about his going away. First and foremost I want to make it clear that I am definitely not sad at all. It is not because I am inhuman or lack empathy. Far from that, I consider myself caring and always concerned about others. When it comes to Meles Zenawi my blood turns ice cold. It is not because of any of his physical traits but rather it is all about his record as the Prime Minter of my motherland. How he used his office and the power it comes with it is how I judge the individual. By all