No one is born hating another person because of the colour of his sikn, or his background or his religion.
People must learn to hate, and if they can learn to hate, they can
be tought to love, for love comes more naturally to the human heart than its opposite. Nelson Mandela.

Thursday 29 August 2013

ኢትዮጵያዊቷ ትሁኔ ሮቤል የእስራኤል ታዋቂ ቴሌቭዥን ጣቢያ ያዘጋጀው ”የቢግ ብራዘርስ” ውድድር አሸነፈች

ኢትዮጵያውያን በእስራኤል ማሸነፋቸውን ቀጥለዋል!
በ2011 ዓም እኤቆጣጠር ኢትዮጵያዊቷ ሃጊት የመላዋ እስራኤል ”አይዶል” ሙዚቃ የአመቱ አሸናፊ ሆነች።
በ 2013 ዓም እኤቆጣጠር ኢትዮጵያዊቷ ይታይሽ የዓመቱ ”ወይዘሪት እስራኤል” የቁንጅና ውድድር አሸናፊ ሆነች።
ዛሬ ደግሞ የ 2013 እኤቆጣጠር የእስራኤል ታዋቂ ቴሌቭዥን ጣቢያ ያዘጋጀው ”የቢግ ብራዘርስ” ውድድር ከጠቅላላ ተወዳዳሪዎች ኢትዮጵያዊቷ ትሁኔ ሮቤል አሸናፊ ሆና ከ ሁለት መቶ ሺህ የአሜሪካ ዶላር በላይ አሸናፊ ሆናለች።
የትሁኔን የድል ዜና ከእዚህ በታች ባለው ፊልም ላይ ይመልከቱ።

Source,, freedom4ethiopian

No comments:

Post a Comment