ኦህዴድ ዘግይቶ ምርጫውን ይፋ ያደረገበት ስብሰባው ከተጠናቀቀ በኋላ ባህር ዳር ለሚካሄደው ዘጠነኛው የኢህአዴግ ጉባኤ የተሰየሙትን የየድርጅቱ ማዕከላዊ ኮሚቴ አባላት ስም ዝርዝር ኢህአዴግ ይፋ አድርጓል። ጉባኤው “በመለስ አስተምህሮዎች ጠንካራ ድርጅትና የልማት ሃይሎች ንቅናቄ ለህዳሴያችን” በሚል መሪ ቃል ከቅዳሜ ጀምሮ በባህር ዳር ከተማ ነው የሚካሄድ ሲሆን ጉባኤው አራት ቀናት እንደሚፈጅ ይፋ ተደርጓል። በጉባኤው ያለፉት ሁለት ዓመታት የዕድገትና ትራንስፎርሜሽን እቅድ አፈጻጸምና ቀጣይ እቅዶች ላይ ይወያያል፣ አቅጣጫዎችንም ያስቀምጣል ተብሎ ይጠበቃል። ምርጫን አስመልክቶ በከፍተኛ ደረጃ ለውጥ ይኖራል ተብሎ እንደማይጠበቅ ከወዲሁ ለማወቅ ተችሏል።
ፋና ያወጣው የኢህአዴግ ማዕከላዊ ኮሚቴ አባላት ዝርዝር እንደሚከተለው ነው፡፡
የህዝባዊ ወያነ ሓርነት ትግራይ/ህወሓት/ ማዕከላዊ ኮሚቴ አባል ሆነው የተመረጡ
1. ዶ/ር ደብረፂዮን ገብረሚካኤል
2. አቶ አባይ ወልዱ
3. ወ/ሮ አዜብ መስፍን
4. አቶ አባይ ፅሃየ
5. ዶ/ር ቴድሮስ አድሃኖም
6. ወ/ሮ ፈትለወርቅ ገብረእግዚአብሄር
7. አቶ በየነ መክሩ
8. አቶ ኪሮስ ቢተው
9. አቶ አስመላሽ ወልደስላሴ
10. አቶ ሚኬኤለ አብርሃ
11. ወ/ሮ ሮማን ገብረስላሴ
12. ዶ/ር አዲስ አለም ባሌማ
13. አቶ አለም ገብረዋህድ
14. አቶ ጎበዛይ ወልደአረጋይ
15. ወ/ሮ አረጋሽ በየነ
16. ዶ/ር አብርሃም ተከስተ
17. አቶ ጌታቸው አስፋ
18. አቶ ቴድሮስ ሀጎስ
19. አቶ ሀጎስ ጎደፋይ
20 አቶ ዳንኤል አሰፋ
21. አቶ ኢሳያስ ወልደጊወርጊስ
22. አቶ አባዲ ዘሙ
23. አቶ ገብረመስቀል ታረቀ
24. አቶ ተክለወይኒ አሰፋ
25. አቶ ነጋ በርሀ
26. ወ/ሮ ትርፉ ኪዳነማርያም
27. ወ/ሮ ቅዱሳን ነጋ
28. አቶ ሓዲሽ ዘነበ
29. አቶ ተስፋአለም ይህደጎ
30. አቶ ተወልደ ገብረፃዲቅ
31. አቶ ይትባረክ አምሃ
32. አቶ እያሱ ተስፋይ
33. አቶ ብርሃነ ኪዳነማርያም
34. አቶ ፀጋይ በርሃ
35. ወ/ሮ ያለም ፀጋይ
36. ዶ/ር ክንደያ ገብርሂወት
37. አቶ ጥላሁን ታረቀኝ
38. አቶ ተወልደ በርሀ
39. አቶ ብርሃነ ፅጋብ
40. አቶ ሃይለ አስፋሃ
41. ወ/ሮ ኪይሪያ ኢብርሃም
42. አቶ ጎይቶአም ይብርሃ
43. አቶ ሀፍቱ ሀዱሽ
44. አቶ ተወልደብርሃን ተስፋአለም
45. ዶ/ር ገብርሂወት ገብረእግዚአብሄር
የብሄረ አማራ ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ (ብአዴን) ማዕከላዊ ኮሚቴ አባላት ሆነው የተመረጡ ስም ዝርዝር
1.አቶ አዲሱ ለገሰ
2.አቶ በረከት ስምኦን
3.አቶ አያሌው ጎበዜ
4.አቶ ገዱ አንዳርጋቸው
5.አቶ ደመቀ መኮንን
6.አቶ አለምነው መኮንን
7.አቶ ካሳ ተክለብርሃን
8.አቶ ህላዊ ዮሴፍ
9.አቶ ተፈራ ደርበው
10.አቶ ታደሰ ካሳ
11.አቶ ብናልፍ አንዷለም
12.አቶ መላኩ ፈንታ
13.አቶ ከበደ ጫኔ
14.ወይዘሮ ዘነቡ ታደሰ
15.ዶክተር አምባቸው መኮንን
16.አቶ ፈንታ ደጀን
17.አቶ ጌታቸው አምባየ
18.ዶክተር ምስራቅ መኮንን
19.ዶክተር ይናገር ደሴ
20.አቶ ለገሰ ቱሉ
21.ወይዘሮ ዝማም አሰፋ
22.ወይዘሮ ብስራት ጋሻው ጠና
23.ወይዘሮ ሽታየ ምናለ
24.ወይዘሮ ወለላ መብራቴ
25.አቶ ፀጋ አራጌ
26.ዶክተር ስንታየሁ ወልደሚካኤል
27.አቶ ዮሴፍ ረታ
28.ዶክተር አምላኩ አስረስ
29.አቶ መለሰ ጥላሁን
30.አቶ መኮንን የለውምወሰን
31. አቶ ገለታ ስዩም
32. ወይዘሮ ፍሬህይወት አያሌው
33. ዶክተር ፋንታሁን መንግስቴ
34. አቶ እሸቴ አስፋው
35. ወይዘሮ ገነት ገብረእግዚአብሄር
36. አቶ ፍስሃ ወልደሰንበት
37. አቶ ግዛት አብዩ
38. አቶ ምግባሩ ከበደ
39. አቶ ጌታቸው ጀምበር
40. አቶ መሃመድ አብዱ
41. አቶ ባዘዘው ጫኔ
42. አቶ እዘዝ ዋሴ
43. አቶ አየነው በላይ
44. አቶ ብርሃን ሃይሉ
45. ወይዘሮ ምስራቅ ማሞ
46. ወይዘሮ አበራሽ ታደሰ
47. ወይዘሮ ወርቅሰው ማሞ
48. አቶ አህመድ አብተው
49. አቶ ደሳለኝ አምባው
50. አቶ አለባቸው የሱፍ
51. አቶ ተስፋየ ጌታቸው
52. ወይዘሮ ነጻነት አበራ
53. ወይዘሮ አበባ የሱፍ
54. አቶ ንጉሱ ጥላሁን
55. አቶ ይልማ ወርቁ
56. አቶ ዘለቀ ንጉሱ
57. አቶ ያለው አባተ
58. አቶ አባተ ስጦታው
59. አቶ ደሳለኝ ወዳጀ
60. አቶ ጌታቸው ሃይለማርያም
61. አቶ ከበደ ይማም
62. ወይዘሮ ውባለም እሰከዚያ
63. አቶ ደስታ ተስፋው
64. አቶ ስዩም መኮንን
65 አቶ ጌታቸው መንግስቴ
የኦሮሞ ህዝብ ዴሞክራሲያዊ ድርጅት /ኦህዴድ/ የማዕከላዊ ኮሚቴ አባላት
1/ አቶ ዓለማየሁ አቶምሳ
2/ አቶ ሙክታር ከድር
3/ ሀብታሙ ሀይለሚካኤል
4/ አቶ በዙ ዋቅቤካ
5/ ወ/ሮ አስቴር ማሞ
6/ አቶ አብዱልቃድር ሁሴን
7/ አቶ ሲሳይ ሁሪሳ
8/ አቶ ኑሬ ቀመር
9/ አቶ ሰለሞን ቁጩ
10/ አቶ ተፈሪ ጢያሮ
11/ አቶ ጌታቸው ባልቻ
12/ አቶ ኩማ ደመቅሳ
13/ አቶ ለቺሳ አዩ
14/ አቶ ጆስፔ ሲማ
15/ አቶ አበራ አየለ
16/ አቶ አባዱላ ገመዳ
17/ አቶ ወርቅነህ ገበየሁ
18/ አቶ አልዬ ዑመር
19 / አቶ ተስፋዬ ቱሉ
20/ አቶ ዑመር ሁሴን
21/ አቶ ሻፊ ዑመር
22/ አቶ አብይ አህመድ
23/ አቶ ፈይሳ አሰፋ
24/ አቶ ሙስጠፋ ከድር
25/ አቶ ነጋ ሞሮዳ
26/ አቶ ሞቱማ መቃሳ
27/ አቶ ሰለሞን አበበ
28/ አምባሳደር ግርማ ብሩ
29/ አቶ ኢብራሂም ሃጂ
30/ አቶ ዳባ ደበሌ
31/ አቶ ረጋሳ ከፍአለ
32/ አቶ ሱፊያን አህመድ
33/ አቶ ድሪባ ኩማ
34./ ወ/ሮ ደሚቱ ሃምቢሳ
35/ አቶ ዘላለም ጀማነህ
36/ አቶ ደዋኖ ከድር
37/ አቶ ዘውዴ ቀፀላ
38/ አቶ አብዱልአዚዝ መሀመድ
39/ አቶ ሰማን አባጎጃም
40/ አቶ ሞሾ ኦላና
41/ አቶ ዓለማየሁ ተገኑ
42/ ወ/ሮ ራብያ ኢሳ
43/ ወ/ሮ ፎዚያ አማን
44/ ወ/ሮ ሮዛ ዑመር
45/ ወ/ሮ ሎሚ በዶ
46/ አቶ ጌቱ ወየሳ
47/ አቶ እሸቱ ደሴ
48/ አቶ ፈቃዱ ተሰማ
49/ አቶ ገዳ ሮቤ
50/ አቶ ታምራት ጥበቡ
51/ አቶ ሞገስ ኤዴኤ
52/ አቶ ፈይሰል አልዬ
53/ አቶ ደምሴ ሽቶ
54/ አቶ ለማ መገርሳ
55/ ወ/ሮ ሰዓዳ ከድር
56/ አቶ በከር ሻሌ
57/ አቶ አህመድ ቱሳ
58/ አቶ አበራ ሀይሉ
59/ አቶ አህመድ ሙሀመድ
60/ አቶ ዳኛቸው ሽፈራው
61/ ዶ/ር ካባ ኦርጌሳ
62/ ዶ/ር ምትኩ ቴሶ
63/ አቶ ሻሎ ዳባ
64/ አቶ አብረሃም አዱላ
65/ አቶ ብርሃኑ ፀጋዬ
66/ አቶ ሽፈራው ጃርሶ
67/ አቶ አሊ ሲራጅ
68/ አምባሳደር ጊፍቲ አባሲያ
69/ አቶ ጫላ ሆርዶፋ
70/ አምባሳደር ደግፌ ቡላ
71/ አቶ ኤቢሳ ዲንቃ
72/ አቶ ኢተፋ ቶላ
73/ አቶ ጌታቸው በዳኔ
74/ አቶ ቶሎሳ ገደፋ
75/ ፕሮፌሰር ፈቃዱ በየነ
76/ አቶ ከፍያለው አያና
77/ ዶክተር ግርማ አመንቴ
78/ አቶ መሀመድ ጅሎ
79/ ወይዘሮ ብሌን አስራት
80/ ዶክተር መሀመድ ሀሰን
81/ አቶ ስለሺ ጌታሁን
የደቡብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ (ደኢህዴን) የማዕከላዊ ኮሚቴ አባላት
1. ሃይለማርያም ደሳለኝ
2. አቶ ሙደር ሰማ
3. አቶ አለማየሁ አሰፋ
4. አቶ ሽፈራው ሽጉጤ
5. አቶ ሃይለብርሃን ዜና
6. አቶ ሬድዋን ሁሴን
7. አቶ መኩሪያ ሃይሌ
8. ወይዘሮ ሙፈሪያት ካሚል
9. አቶ ሳኒ ረዲ
10. አቶ ታገሰ ጫፎ
11. አቶ ተስፋየ በልጅጌ
12. አቶ መለሰ አለሙ
13. አቶ ሲራጅ ፈጌሳ
14. ዶክተር ከሰተብርሃን አድማሱ
15. አቶ አብርሃም ማርሻሎ
16. ዶክተር ሽፈራው ተክለማርያም
17. አቶ ሚሊዮን ማቲዎስ
18. አቶ ምትኩ በድሩ
19. አቶ ካይዳኪ ገዛኸኝ
20. አቶ ደበበ አበራ
21. አቶ ደሴ ዳልኬ
22. አቶ ክፍሌ ገብረማርያም
23. አቶ አስፋው ዲንጋሞ
24. አቶ ተክለወልድ አጥናፉ
25. አቶ ኑረዲን ሃሰን
26. አቶ ማቲዎስ አኒዮ
27. አቶ ጥላሁን ከበደ
28. ወይዘሮ ብዙነሽ መሰረት
29. አቶ ኢዮብ ዋኬ
30. ወይዘሮ አልማዝ በየሮ
31. አቶ ሁሴን ኑረዲን
32. አቶ ያዕቆብ ያላ
33. ዶክተር መብራቱ ገብረማርያም
34. አቶ ይገለጡ አብዛ
35. አቶ አባስ መሃመድ
36. አቶ ሞሎካ ውብነህ
37. አቶ ዮናስ ዮሴፍ
38. አቶ ዴላሞ ኦቶሮ
39. ወይዘሮ አበባየሁ ታደሰ
40. አቶ ታገሰ ኤሮሞ
41. አቶ ተመስገን ጥላሁን
42. አምባሳደር ተሾመ ቶጋ
43. አቶ ቃሬ ጫዊቻ
44. ወይዘሮ አስቴር ዳዊት
45. ወይዘሮ መሰረት መስቀሌ
46. አቶ ሞገስ ባልቻ
47. አቶ መሃመድ አህመድ
48. አቶ ተስፋየ ይገዙ
49. ዶክተር ዘሪሁን ከበደ
50.አቶ ገሌቦ ጎልቶሞ
51. አቶ አማኑኤል አብርሃም
52. አቶ ሰማን ሽፋ
53. አቶ ሰለሞን ተስፋየ
54. አቶ ወዶ አዶ
55. አቶ ደረጀ ዳኬጉቾ
56. አቶ አሰፋ አብዮ
57. ወይዘሮ ህይዎት ሃይሉ
58. አቶ ወንድሙ ገዛኸኝ
59. አቶ ዘሪሁን ዘውዴ
60. አቶ አድማሱ አንጎ
61.ወይዘሮ ከፈለች ደንቦባ
62. አምባሳደር ለኢላ አለም
63. አቶ ገብረመስቀል ጫላ
64. አቶ ዳመነ ዳሮታ
65. ዶክተር ካሱ ኢላላ
No comments:
Post a Comment