No one is born hating another person because of the colour of his sikn, or his background or his religion.
People must learn to hate, and if they can learn to hate, they can
be tought to love, for love comes more naturally to the human heart than its opposite. Nelson Mandela.

Friday, 14 December 2012

አንድነት ስየን ሊሰርዝ ወይም ሊያስጠነቅቅ ይችላል የተሃድሶው ጅማሬ ይሆን?

በነባር አመራሮች ሲንከባለል የኖረው “የቅንጅት ወራሽ” አንድነት ፓርቲ ኃላፊነቱንና አመራሩን ለተተኪ ሳያስረክብ መቆየቱ በአብዛኛው ትችት ሲያሰጥ መቆየቱ ይታወሳል፡፡ በተለይም አቶ ስየ አብርሃ ፓርቲውን በተቀላቀሉ ማግስት በከፍተኛ ኃላፊነት መሰየማቸው አልተወደደለትም ነበር፡፡ በአንድነት ፓርቲ ውስጥም እስከመከፋፈል የዘለቀ ልዩነት መፍጠሩ የቅርብ ጊዜ ትዝታ ነው፡፡
አሁን የረገበ የሚመስለው የፓርቲው የውስጥ ልዩነት፤ በወቅቱ “ዝም አንልም፤ መርህ ይከበር” የሚሉት ኃይሎች የወሰዷቸውን ጽንፈኛ አቋሞች ብዙዎች የሚደግፉት ባይሆኑም ያነሱትን ጥያቄ አግባብነት ግን ይቀበላሉ፡፡ ከዚህ ጋር በተያያዘ ይሁን በሌላ የፓርቲው ተቀዳሚ ምክትል ሊመንበር የነበሩት ዶ/ር ያዕቆብ ኃይለማርያም “እኛ የማማከር አገልግሎት መስጠት አለብን፤ አመራሩን መያዝ ያለበት አዲሱ ትውልድ ነው” በማለት ራሳቸውን በቅሬታ ከፓርቲው ማግለላቸው ይታወሳል፡፡

Tuesday, 11 December 2012

ESAT Daliy News-Amsterdam Dec. 11 2012 Ethiopia


በ2012ቱ ዓለም አቀፍ የአገሮች የሙስና ሰንጠረዥ፤ የኢትዮጵያ ገጽታ በጨረፍታ


«ሙስና በከፋባቸው አገሮች የሰብዓዊ መብት አያያዝም ያንኑ ያህል የከፋውን መስመር ይይዛል፤» ሲሉ የ2012ቱን ዓመታዊ የአሮች ገጽታ በመግቢያቸው የቃኙት ካናዳዊቷ የድርጅቱ ሊቀመንበር Labelle ናቸው።
ከሰሃራ በስተደቡብ ከሚገኙ የአፍሪካ አገሮች ትልቋ የዩናይትድ ስቴትስ እርዳታ ተቀባይ የሆነችው ኢትዮጵያ ከቅርብ ዓመታት ወዲህ የሲቪል ማኅበረሰብ ይዞታዋ እየተዳከመ መምጣቱን የሚናገሩ ተችዎቿ፥ “በጸረ-ሙስና ዘመቻውም ክፉኛ ወድቃለች፤ ይላሉ። ለዚህም አንዱ ምክኒያት፤ የሙስናው ተዋናዮች በተለያየ ደረጃ የሚገኙ የመንግስት ባለሥልጣናት ጭምር መሆናቸው ነው፤” ሲሉ ይወነጅላሉ።
ኢትዮጵያ የህዝቧን የኑሮ ደረጃ ለማሻሻል በእጅጉ ስትጥር መቆየቷን ያመለከቱት  Labelle ባለፉት ጥቂት ዓመታት የሚታየው ግን አሳሳቢ ሁኔታዎች ጎልተው መታየት መቀጠላቸውን አመልክተው፤ “ከቅርብ ጊዜያት ወዲህ ሲቪል ማኅበረሰቦች ያላቸው ሥፍራ እየጠበበ መምጣቱ አንዳንድ አሳሳቢ ሁኔታዎችን ከስቷል። ያ ጤናማ አይደለም። ጥሩም አይደለም። መንግስት ያ አቀራረብ ለኅዝቡም ሆነ

Thursday, 6 December 2012

Ethiopian PM willing to talk to Eritrea

Addis Ababa, Ethiopia: Hailemariam Desalegn, Ethiopia’s prime minister, has said that he is willing to hold talks with neighbouring Eritrea, with whom Addis Ababa fought a border war that ended in 2000.
If Desalegn follows through with Wednesday’s statement, it will be the first time a leader in Addis Ababa has held talks with Issaias Afeworki, the Eritrean president, since the end of the conflict which left at least 70,000 people dead.
“If you ask me, ‘Do you want to go to Asmara and sit down and negotiate with Isaias Afwerki?’ Then, I will say yes’,” Hailemariam said in an interview with Al Jazeera to be broadcast on Saturday.

Wednesday, 5 December 2012

አጫጭር የሀገር ቤት ምናብ-አከል ዜናዎች – ቁጥር 3


አዲሱ ሹመት የጭቡ መሆኑን ዜጎች ገለጹ
Ethiopian news from Addis Ababa“የሰሞኑ የወያኔዎች የቁጭ በሉ ሹመት የልጅነት ጊዜ የዕቃ ዕቃ ጨዋታን ያስታውሰኛል፡፡ እልም ያለ ዐይን ያወጣ የጭቡ ሥራ ነው፡፡ ማንን ሊያታልሉ ይሆን እንዲህ እንሻቸው የሚጥሱትን የራሳቸውን ሕገ መንግሥት ተብዬ ሳይቀር ሽረው ይህን የመሰለ ከማሳቅ ባለፈ የማንንም ቀልብ የማይስብ የአራድነት አይሉት የቂልነት ሥራ የሚሠሩት?” በማለት የገለጡት አንድ የመንደር አዛውንት እንደዚህ ዓይነት ለአንዲት ድሃ ሀገር ለታይታዊው የማስመሰል ቲያትር ሲባል ብቻ ሦስት ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሮችን በመደርደር የብሔሮችን የሥልጣን እኩልነት ለማሳየት መሞከራቸው ሕዝቡን የመሳደብ በንቀት ልምጭም የመማታት ያህል እንደሆነ ገልጸዋል፡፡
የኢትዮጵያ ህዝብም ሆነ የተቀረው ዓለም ሀገሪቱን ቀጥቅጦና አንቀጥቅጦ እየገዛት ያለው ከየትኛው ዘውግ የወጣ የአሰለጦች ቡድን መሆኑን በግልጽ እያወቁት ይህን ድርጊት መፈጸማቸው እነዚህ በሕዝብ ላይ እንደመዥገር ተጣብቀው ሀኪም ይንቀለን ያሉት

Tuesday, 4 December 2012

The ICC’s Africa circus continues… The Horn Times opinion box, Dec 3, 2012


*Who should have been prosecuted first, the kind- hearted Madame Simone Gbagbo or the ferocious Senorita Azeb Mesfin?

by Getahune Bekele
The international criminal court has become a laughing stock in Africa
Simone
Is the ICC starting to pick soft targets?
Azeb Mesfin

The international criminal court has become a laughing stock in Africa, once again, when it bizarrely indicted the wife of former Ivory Coast president Laurent Gbagbo, Madame Simone Ehivert Gbagbo, 63, on four counts of crimes against humanity.
In a charge widely denounced across Africa as flawed, unjust and French fabricated, the ICC accused the former first lady of being her husbands’ alter ego in orchestrating a campaign of
election violence where more than 3000 people lost their lives.