No one is born hating another person because of the colour of his sikn, or his background or his religion.
People must learn to hate, and if they can learn to hate, they can
be tought to love, for love comes more naturally to the human heart than its opposite. Nelson Mandela.

Thursday, 7 February 2013

Did Guesh Abera acted alone? FBI urged to probe ‘the sword of terror’ Bisrat Amare

The Horn Times Newsletter 7 February 2013
by Getahune Bekele- South Africa

Few weeks after terror suspect Guesh Abera was cought by the FBI for  plotting to kill exiled Ethiopian journalist Abebe Gellaw in the US, another rogue and wellnigh pro Zenawi terrorist, Mulugeta Kahsay yet again exposed the genocidal and murderous nature of the ruling junta by openly threatening to kill Abebe and burn his property in the land of freedom and justice, the US.
Shocked by Mulugeta Kahsay’s complete disregard for the law of the land and feeling encompassed by danger, Ethiopians are now urging the FBI to dismantle all Tigre People Liberation Front, TPLF, terror cells and spy rings strewn across the United States of America.

የህወሃት መሪዎች “የኢትዮጵያ ታሪክ እንደገና መፃፍ አለበት!” ይላሉ:: ለምን? ገብረመድህን አርአያ

አቶ ገብረመድህን እርአያ
ህወሃት ከጥንሥሱ ጀምሮ እንደተልዕኮ እና መመሪያው ለዘመናት ከብዙ የውጭ ወረራዎች እና ያልተሳኩ የቅኝ ግዛት ጥረቶች በአባቶቻችን ጽኑ ተጋድሎ የቆየውን ኢትዮጵያዊነት ለማፍረስ ፤ ህዝብን በአለም ታይቶ በማይታወቅ የቋንቋ እና የዘር ልዩነት ከፋፍሎ ለብቻው የትግራይን ሪፖብሊክ ለማቋቋም ፤ ኤርትራን መገንጠል ፤ ትግራይን ከአማራ ቅኝ ገዢዎች ነጻ ማውጣት ፤ ኢትዮጵያ የምትባል በአጼ ምኒሊክ የተፈጠረችን አገር ከአለም ካርታ ላይ ማጥፋት ፤ የሚሉ እና ሌሎች ዝርዝር ግቦችን እና አላማዎችን አንግቦ የተነሳ ድርጅት እንደነበር ባለፉት በርካታ አመታት እኔ በግሌ ስገልጽ እና ሳስረዳ ህወሃትም አንዳንድ ጊዜ በግልጽ አንዳንድ ጊዜ ደግሞ በግብር ይህንን እኩይ ምግባሩን ሲያሳየን ቆይቷል:: ይኸው ኢትዮጵያዊነትን ከፊት በመሆን ከውጪ ወራሪዎች በጽናት ተጋድሎ አቆይቷል ብሎ የሚወነጅለውን የአማራ ብሄርን የተመቸው ሲመስለው ከ1971 አንስቶ  በቀጥታ በሰሜን ጎንደር በወልቃይት ፣ በጠገዴ ፣ በጸለምት እንዲሁም በሚቆጣጠራቸው የትግራይ ቦታዎች እንዳደረገው በዘር ማጥፋት ጭፍጨፋ ፤ ሳይመቸው ሲቀር ደግሞ በተላላኪዎቹ አማካይነት በጉራ ፈርዳ እንዳደረገው ከአካባቢው አማራን የማጽዳት ስራ ሲያደርግ ይኸው ብዙ አመታት ተቆጠሩ::
ወያኔ ህወሃት የደርግ ስርዓት መዳከምን ጨምሮ ከሌሎች ጉዳዮች መገጣጠም ጋር ተያይዞ በተፈጠረለት እጅግ አሳዛኝ ታሪካዊ ኹነቶች ታግዞ በ1983 ዓ.ም. አዲስ አበባን

Tuesday, 5 February 2013

የመለስ ራዕይ በ‹‹አዲስ ታይምስ›› መፅሄት ተተገበረ!!! – ከተመስገን ደሳለኝ


ምንም ጥርጥር የለውም መለስ ዜናዊ ፍፁም አምባገነን ነበር፡፡ ምንም ጥርጥር የለውም ከአንድ ክፍለ ጦር በላይ የተለየ ሀሳብን እና ነፃ ሚዲያን ይፈራል፡፡ ምንም ጥርጥር የለውም ወራሾቹም ሀሳቡን በነፃነት የሚገልፅን ከመለስ በባሰ መልኩ ይፈራሉ፡፡ ይህ ፍራቻቸው ወደ ጭፍን አምባገነንነት ስለቀየራቸው መላ ሀገሪቷን ወደ ድቅድቅ ጨለማ እየገፏት ነው፡፡
የሆነ ሆኖ መለስ ከአደባባይ ከራቀ በኋላ በፍትህ ቤተሰቦች የሚመራ ትልቅ ሚዲያ ሲዘጋ ‹‹አዲስ ታይምስ›› ሁለተኛዋ ናት፡፡ ለ‹‹አዲስ ታይምስ›› መዘጋት መንግስት የሰጠው ሶስት ምክንያት፡-
1. የባለቤትነት ድርሻ ከአንዱ ወደ ሌላው ሲዞር በ15 ቀን ውስጥ አላሳወቃችሁም፣
2. ህትመቱ ሲወጣ ለቤተ-መዛግብት ሁለት ሁለት ኮፒ በነፃ አልሰጣችሁም እና
3. የገንዘብ ምንጫችሁ አይታወቅም የሚሉ ናቸው፡፡
በቃ፡፡ ህዝብን መናቅ ሙያ ብሎ የያዘው ገዥው ፓርቲ መፅሄታችንን ለመዝጋት የሰጠው ምክንያት እነዚህ ናቸው፡፡ አስገራሚው ጉዳይ የባለቤትነት ድርሻ ሲዞር በጊዜው ማስታወቃችን፣ ለቤተ-መዛግብትም ህትመታችን ሲወጣ ሁለት ሁለት ሳይሆን አምስት አምስት ኮፒ በነፃ የሰጠንበትን ማስረጃ ማቅረባችን እና ምንጩ አይታወቅም ለሚለው ደግሞ የመፅሄቱ ኮፒ 35 ሺህ በመሆኑ ምንጩ ህዝባችን (አንባቢያን) መሆናቸውን ብሮድ ካስት አብጠርጥሮ ማወቁ ነው፡፡
ይሁንና እነዚህ የተጠቀሱት ምክንያቶችስ ተፈፅመው ቢሆን እንኳ አዋጁ የሚለው አስራ አምስት ሺህ ብር ያስቀጣል ነው፡፡ ታዲያ መዝጋትን ከየት ያመጡት ህግ ነው? ማንአለብኝነት እና ጉልበተኝነት ካልሆነ በቀር፡፡ በነገራችን ላይ ‹‹ብሮድ ካስት›› በሚል ስያሜ የተመሰረተ ተቋም ከቴሌቪዥንና ራዲዮን ውጭ ያልተፈቀደለትን የ‹‹ህትመት ሚዲያ››ንም ጨምሮ መቆጣጠሩ ከበረከት ስምዖን ውጪ ለማንም ግልፅ አይደለም፡፡ ለቤተ-መፅሀፍት መፅሄት ማስገባትን እና አለማስገባትንም እንዲሁ ከሙያ ብቃት ጋር ያላቸውን ግንኙነት በረከት ብቻ ነው የሚያውቀው፡፡
… አሁን የመለስ ራዕይ ግልፅ ነው፤ አፈናውን አጠናክሮ ማስቀጠል፡፡
መቼም ሃያ አንድ ዓመት ሙሉ በስልጣን ላይ ተቀምጦ ምንም ያልፈየደን መሪ፣ ልክ ስልጣን በያዘ ማግስት ህይወቱ እንዳለፈ ሰው ሁሉ ‹‹ራዕይ ነበረው፣ እናስቀጥለዋለን…›› ጂኒ ቁልቋል ማለቱ በህዝብ ላይ ማላገጥ ነው፡፡ ለሀገር የሚጠቅም ራዕይ ቢኖረው ኖሮ፣ በስልጣን ላይ ያሳለፋቸው ሃያ አንድ ዓመታት ከበቂ በላይ ነበሩና፡፡
ጥያቄው ግን ‹‹ይህ የቀልድ ዘመን ዕድሜው ስንት ነው?›› የሚል ነው፡፡ ስድስት ወር፣ አንድ ዓመት ወይስ ሁለት ዓመት? ….በጣም… በጣም በቅርቡ የምናየው ይሆናል፡፡ (በዓለም አቀፍ መድረክ የተሸነፈበትንም ታላቅ ዜና ጊዜው ሲደርስ እንሰማለን፡፡)
የመለስ ራዕይ በ‹‹አዲስ ታይምስ›› መፅሄት ተተገበረ!!!
ምንም ጥርጥር የለውም መለስ ዜናዊ ፍፁም አምባገነን ነበር፡፡ ምንም ጥርጥር የለውም ከአንድ ክፍለ ጦር በላይ የተለየ ብን እና ነፃ ሚዲያን ይፈራል፡፡ ምንም ጥርጥር የለውም ወራሾቹም ሀሳቡን በነፃነት የሚገልፅን ከመለስ በባሰ መልኩ ይፈራሉ፡፡ ይህ ፍራቻቸው ወደ ጭፍን አምባገነንነት ስለቀየራቸው መላ ሀገሪቷን ወደ ድቅድቅ ጨለማ እየገፏት ነው፡፡
የሆነ ሆኖ መለስ ከአደባባይ ከራቀ በኋላ በፍትህ ቤተሰቦች የሚመራ ትልቅ ሚዲያ ሲዘጋ ‹‹አዲስ ታይምስ›› ሁለተኛዋ ናት፡፡
ለ‹‹አዲስ ታይምስ›› መዘጋት መንግስት የሰጠው ሶስት ምክንያት፡-
1. የባለቤትነት ድርሻ ከአንዱ ወደ ሌላው ሲዞር በ15 ቀን ውስጥ አላሳወቃችሁም፣
2. ህትመቱ ሲወጣ ለቤተ-መዛግብት ሁለት ሁለት ኮፒ በነፃ አልሰጣችሁም እና
3. የገንዘብ ምንጫችሁ አይታወቅም የሚሉ ናቸው፡፡
በቃ፡፡ ህዝብን መናቅ ሙያ ብሎ የያዘው ገዥው ፓርቲ መፅሄታችንን ለመዝጋት የሰጠው ምክንያት እነዚህ ናቸው፡፡ አስገራሚው ጉዳይ የባለቤትነት ድርሻ ሲዞር በጊዜው ማስታወቃችን፣ ለቤተ-መዛግብትም ህትመታችን ሲወጣ ሁለት ሁለት ሳይሆን አምስት አምስት ኮፒ በነፃ የሰጠንበትን ማስረጃ ማቅረባችን እና ምንጩ አይታወቅም ለሚለው ደግሞ የመፅሄቱ ኮፒ 35 ሺህ በመሆኑ ምንጩ ህዝባችን (አንባቢያን) መሆናቸውን ብሮድ ካስት አብጠርጥሮ ማወቁ ነው፡፡
ይሁንና እነዚህ የተጠቀሱት ምክንያቶችስ ተፈፅመው ቢሆን እንኳ አዋጁ የሚለው አስራ አምስት ሺህ ብር ያስቀጣል ነው፡፡ ታዲያ መዝጋትን ከየት ያመጡት ህግ ነው? ማንአለብኝነት እና ጉልበተኝነት ካልሆነ በቀር፡፡ በነገራችን ላይ ‹‹ብሮድ ካስት›› በሚል ስያሜ የተመሰረተ ተቋም ከቴሌቪዥንና ራዲዮን ውጭ ያልተፈቀደለትን የ‹‹ህትመት ሚዲያ››ንም ጨምሮ መቆጣጠሩ ከበረከት ስምዖን ውጪ ለማንም ግልፅ አይደለም፡፡ ለቤተ-መፅሀፍት መፅሄት ማስገባትን እና አለማስገባትንም እንዲሁ ከሙያ ብቃት ጋር ያላቸውን ግንኙነት በረከት ብቻ ነው የሚያውቀው፡፡
… አሁን የመለስ ራዕይ ግልፅ ነው፤ አፈናውን አጠናክሮ ማስቀጠል፡፡
መቼም ሃያ አንድ ዓመት ሙሉ በስልጣን ላይ ተቀምጦ ምንም ያልፈየደን መሪ፣ ልክ ስልጣን በያዘ ማግስት ህይወቱ እንዳለፈ ሰው ሁሉ ‹‹ራዕይ ነበረው፣ እናስቀጥለዋለን…›› ጂኒ ቁልቋል ማለቱ በህዝብ ላይ ማላገጥ ነው፡፡ ለሀገር የሚጠቅም ራዕይ ቢኖረው ኖሮ፣ በስልጣን ላይ ያሳለፋቸው ሃያ አንድ ዓመታት ከበቂ በላይ ነበሩና፡፡
ጥያቄው ግን ‹‹ይህ የቀልድ ዘመን ዕድሜው ስንት ነው?›› የሚል ነው፡፡ ስድስት ወር፣ አንድ ዓመት ወይስ ሁለት
ዓመት? ….በጣም… በጣም ….በጣም… በጣም በቅርቡ የምናየው ይሆናል፡፡ (በዓለም አቀፍ መድረክ የተሸነፈበትንም ታላቅ ዜና ጊዜው ሲደርስ እንሰማለን፡፡)

Monday, 4 February 2013

Ethiopia: TPLF agent who made terrorist threats exposed

A TPLF agent named Mulugeta Kahsay has been exposed after he made a series of death threats against Ethiopian journalist Abebe Gellaw and his family. Mulugeta threatened that “they” will kill Abebe and his family. He also talked about plans to set alight houses owned by the journalist.

Ethiopia: They Shall Inherit the Wind by Alemayehu G. Mariam

The Sandcastles and Dams of African Dictators
All dictators on the African continent have sought immortality by leaving a legacy that will outlive them and endure for the ages. But all have inherited the wind.
Kwame Nkrumah led the first sub-Saharan African country to gain independence from colonialism in  1957. Nkrumaism sought to transform Ghana into a modern socialist state through state-driven industrialization. He built the Akosombo Dam on the Volta River, at the time considered the “largest single investment in the economic development plans of Ghana”. He promoted the cult of personality and was hailed as the “Messiah”, “Father of Ghana and Pan Africanism” and “Father of African nationalism”.  He crushed the unions and the opposition, jailed

Ethiopia: ‘Judas of Wollayta’ shattered as pagan TPLF warlords cancelled his bizarre Sunday mass

The Horn Times breaking news, 3 Feb 2013.
by Getahune Bekele-South Africa

Due to security concerns and the sectarian nature of Wollayta pastors, the TPLF has officially stopped the Sunday mass weekly held at the grand palace and  those arrived today 3 Feb 2013,  including old as a hill self-made historian  Dr Lapeso Gedelebo are all turned away by federal police. The Ethiopian ruling minority junta instead appointed Tigray republic’s protestant high priest, Daniel Gebresilssie to conduct the service for one hour    with no outsiders allowed in except the immediate family members of PM Hailemariam Desalegn, unimpeachable sources told the Horn Times from Addis Ababa

To Dawit Kebede, Awramba Times Editor Where are the Ethiopian people in this discussion?

Dear Ato Dawit Awramba Times Editor,
Melkam Timket, I followed a one hour of your recent guest appearance on “Civility” Room posted on YouTube. The tape stopped on the questions and answers time from the audience. You claim that the attack on you by diaspora journalists is because of your Tigrean identity, you went on and say some Tigreans like Abrah Belai even distance themselves from being a Tigre. To defend your claim you brought Abrah Belai, Ethiomedia Editor interview on which you alleged Abrah said he was born in Raya very close to Amhara speaking area of Wello, Is that not true?