No one is born hating another person because of the colour of his sikn, or his background or his religion.
People must learn to hate, and if they can learn to hate, they can
be tought to love, for love comes more naturally to the human heart than its opposite. Nelson Mandela.

Wednesday, 3 October 2012

በጎንደር ዩኒቨርስቲ ዩ-ቲዩብ እና ፌስ ቡክ ተዘጋ ;ኢንተርኔት መጠቀም በግቢው ውስጥ ተከልክሏል

ባለፈው ሳምንት በጎንደር ዩኒቨርስቲ የተከናወነውን ስብሰባ አስመልክቶ በጎንደር ዩኒቨርሲቲ በመንግስት ሃይሎች እና በዩኒቨርሲቲ መምህራን መካከል የተካሄደው ስብሰባ ከፍተኛ ተቃውሞ ገጠመው ። “ግንቦት ሰባት እና ግንቦት ሃያ እኩል ሊታዩ ይገባል” ተባለ በሚል  ዜና መዘገባችን ይታወሳል ።ዛሬ በደረሰን መረጃ መሰረት የጎንደር ዩኒቨርሲቲ አስተዳደር በመላው የአካዳሚክ ማእከል ውስጥ የሚገኙትን የኢንተርኔት ኔትወርኮች ፌስ ቡክ እና ዩ-ቲዩብ እንዳይመለከቱ መዝጋታቸውን እየሚያመለክት የዜና ምንጫችን ጠቁሟል ።
እንደ ደረሰን መረጃ መሰረት በትምህርት ተቋም ውስጥ የተከሰተው ይኸው የኢንተርኔት መታገድ ምክንያት ባለፈው በማለዳ ታይምስ ላይ ተሰርቶ የነበረውን  ዜና አስመልክቶ አስተዳደሩ ስለተናደዱ ነው ሲሉ በጎንደር ዩኒቨርሲቲ ውስጥ የሚሰሩ መምህራን ለማለዳ ታይምስ ጠቁመዋል ።በግቢው ውስጥ

ESAT Ethiopian News Oct. 02, 2012


Tuesday, 2 October 2012

AFRICAEthiopia: An Open Letter to Prime Minister Hailemariam Desalegn

Dear
Prime Minister Hailemariam,
We are writing this letter to you, first of all to congratulate you in your appointment as the new prime minister of Ethiopia—
only
the third Ethiopian leader to assume this position within the last nearly forty years and the first of the three to assume it
through a smooth transition—only because the former prime minister died; yet, this is an unprecedented development in
Ethiopia’s recent history and we urge you to take hold of your God-given opportunity to help bring truth, honesty, justice,
equality and reconciliation and healing that are so needed by for the survival of our severely wounded and divided nation
. It is
a significant moment to seize if you are to make a historical and meaningful contribution to a genuinely more inclusive

ሽማግሌ ሲሸብት ይጨምታል፣ የእንጨት ሽበትስ?

ሰዕል የአንድ ታጋይ ኢትዮጵያዊ ወንድማችን፡፡
sebehat nega one of the founders of TPLFየአቦይ ስብሃትን አማራና ኦርቶዶክስ  የሚል ያልተሞረደ  አነጋገር  በገዛ ተጋሩ ላይ ሳደምጥ ፣እንደ ወራጅ ዉሃ አሳዳሪ ማጣት እያለች የምትዘፍን  አቀንቃኝ  ዜማ ትዝ አለኝ ፡፡ ሽበታቸው ዉብታቸው ሳይሆን ፣ ሽበታቸው ነውራቸው የሆነባቸውን የንጨት ሽበቶችን በማምሻ እድሜያቸው ላይ ስትመለከቱ ምን ይሰማችኋል ? ባህላዊ እሴቶቻችንና – ሃይማኖታችን በጸያፍ እንዳንናገር የሚያግዱንን ያልተሞረዱ አነጋገሮች እንዳመጣላቸው የሚናገሩ፣ ቂመኛ እና የድፍ ማስወገጃ ቦይ የሆኑትን ፣ በአንድ ዘር ላይ ያነጣጠረ ያደፈ አነጋገርን ፣ ከውሃት አመሰራረት ጀምሮ እስከ አሁን ድረስ ሳይለወጡ የሚናገሩትን የአቦይን አነጋገር ስትሰሙ ምን ተሰማችሁ?
የአቦይ መንግሥት በቻይናዎች የሚደገፍ መንግሥት በመሆኑ ፣ ምናልባት ከቻይናዎች ጥቅስ ብንጠቅስላቸው ቶሎ ሊረዱት ስለሚችሉ እነሆ ጥቅሱ ፡፡
Harsh words and poor reasoning never settle anything. ችኩል ንግግሮችና ድኩማን ምክንያቶች መፍትሄ የማይሰጡ ስንኩሎች ናቸው ይመጥነው ይሆን ወደ አማርኛ ስንመልሰው?

Monday, 1 October 2012

ESAT Ethiopian News Oct. 01, 2012


ጉዞ ወደ ለንደን ሚጢጢ ማስታወሻ! ከአቤ ቶኪቻው

በአሁኑ ሰዓት ራሷን “ታላቋ” እያለች መጥራት የሚቀናት “ግሬት ብሪታኒያ” ውስጥ እገኛለሁ። ከሀገሬ ከተሰደድኩ በኋላ እንግሊዝ ሁለተኛዋ መቀመጫዬ ሆነች ማለት ነው። ከዚህ በፊት ለነበሩት አስር ወራት ኬኒያ ናይሮቢ ከጆጎ ቤት ፊት ለፊት ባለው ግቢ ውስጥ እኖር ነበር።
ኬኒያ በርካታ ኮሚክ ነገሮች አሉ። ከፖሊስ እና ሀበሻው አባሮሽ ጀምሮ አስከ ሙስናቸው ድረስ አስማታዊ ክስተቶች ሁሉ እንደመደበኛ ነገር የሚቆጠሩበት ሀገር ኬኒያ ነው።  ኬኒያውያን፤ መንግስታቸውን እግዚአብሄር፣ አሜሪካ እና እንግሊዝ ደግፈው ባይዙላቸው ኖሮ በሙስና ጎርፍ ተጥለቅልቀው አጠገባቸው ያለው ህንድ ውቂያኖስ ውስጥ ይሰጥሙ ነበር። ቆይ እዝች ጋ ፍሬን ያዝ እናድርግ ስለ ኬኒያ ሌላ ጊዜ